NanaBets

NanaBets

Share

If you want Happiness, Nanabet

06/01/2026

ቼልሲ በይፋ አሰልጣኝ ሾመ

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ እንግሊዛዊውን አሰልጣኝ ሊያም ሮሴንየር እንደ አዲስ ዋና አሰልጣኝ መሾሙን በይፋ አሳውቋል።

ሮሴንየር እስከ 2032 ድረስ የሚቆይ የስድስት ዓመት ውል ከክለቡ ጋር ፈርመዋል።

ከፊርማው ቡኋላ “ቼልሲን ተፎካካሪ እና በትልቅ ደረጃ አሸናፊ ቡድን ለማድረግ በየቀኑ ያለኝን ሁሉ እሰጣለሁ” ብለዋል።

06/01/2026

🚨💙❤️ ሰበር ዜና፡ ጆአኦ ካንሴሎ ወደ ባርሴሎና እስከ ሰኔ ወር ድረስ በውሰት ስምምነት ላይ ተስማምተዋል።

ባርሳ ዛሬ እንደተገለጸው ለአል ሂላል 4 ሚሊዮን ፓውንድ የብድር ሽፋን እንደሚከፍል ተረጋግጧል።

ኢንተር ከአል ሂላል ጋር ስምምነት ቢኖረውም፣ ጆአኦ የፈለገው ባርሴሎናን ብቻ ነው። 🇵🇹

06/01/2026

🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

05:00 | ዌስትሃም ከ ኖቲንግሃም

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

10:00 | ፒሳ ከ ኮሞ
02:00 | ሊቼ ከ ሮማ
04:45 | ሳሱሎ ከ ጁቬንቱስ

🇪🇸 በስፔን ኮፓ ዴል ሬይ

03:00 | ግራንዳ ከ ራዮ ቫልካኖ

06/01/2026

🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🏆 በአፍሪካ ዋንጫ

01:00 | አልጄሪያ ከ DR ኮንጎ
04:00 | ኮትዲቫር ከ ቡርኪና ፋሶ

05/01/2026

የመጨረሻዎቹን ሁለት የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ሽልማቶችን ያሸነፉት ሩበን አሞሪም እና ኤንዞ ማሬስካ ነበሩ። 😬🧨

05/01/2026

የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኞች ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን ቡኃላ ያላቸው የአሸናፊነት ደረጃ።

1️⃣ 58.33% - ጆሴ ሞሪንሆ
2️⃣ 54.69% - ኤሪክ ቴን ሃግ
3️⃣ 54.17% - ኦሌ ጉናር ሶልሻየር
4️⃣ 52.94% - ዴቪድ ሞይስ
5️⃣ 52.43% - ሉዊ ቫንሃል
6️⃣ 36.92% - ሩበን አሞሪም

05/01/2026

ዎልቭስ ከኤፕሪል 2025 ቡኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አሸንፈዋል።

LLLLLDDLLLLLLLLLLLDW

The streak is finally broken. 😅

05/01/2026

🚨 BREAKING ፡ የጆስኮ ቫርዲዮል ጉዳት “ጥሩ አይመስልም” ሲሉ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል። ሩበን ዲያስም ከቼልሲ ጋር በተደረገው ጨዋታ ሁለተኛ አጋማሽ ላይ ጉዳት እዳጋጠመው አረጋግጠዋል። 🤕💔

ተጨዋቾቹ ዛሬ ምርመራ እንደሚደረግላቸው የጠቆሙት አሰልጣኙ “ ምን እንደተፈጠረ እናያለን ዲያስም የተቀየረው በጉዳት ነው “ብለዋል።

05/01/2026

🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🏆 በአፍሪካ ዋንጫ

01:00 | ግብፅ ከ ቤኒን
04:00 | ናይጄሪያ ከ ሞዛንቢክ

🇪🇹 በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ባህር ዳር ከተማ ከ ድሬደዋ ከተማ
10:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ መቀለ 70 እንደርታ

04/01/2026

ሊድስ ዩናይትድ ከህዳር 2001 ቡኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰባት ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ሽንፈት አላስተናገደም።

04/01/2026

ማንቸስተር ዩናይትድ በፕሪሚየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሜዳ ውጪ 15 ተከታታይ ጨዋታዎችን ያለ ክሊን ሺት አጠናቋል።

04/01/2026

“ከሁሉም ቡድኖች በላይ የጎል ሙከራዎችን አድርገናል” – ሩበን አሞሪም

የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የቡድኑ የፊት መስመር ግልጽ መሻሻል እንዳሳየ ገልጸዋል።

አሰልጣኙ “ከአብዛኞቹ ክለቦች በላይ ጎል አስቆጥረናል፣ ብዙ የግብ እድል ፈጥረናል እና ወደ ጎል ከሁሉም በላይ ሞክረናል” ብለዋል።

ነገር ግን የተከላካይ መስመሩ መሻሻል እንዳለበት አክለው ጠቁመዋል።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Ababa
1000