31/10/2025
2ኛው የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሎምፒክ ብስክሌት ውድድር ከ ጥቅምት 15 - 23/ 2018 ዓ.ም ሲካሆድ የቆየዉን ዛሬ ፍፃሜውን አገኘ።
10ኪሜ በሸፈነው በሴቶች የግል ክሮኖ ማውንቴን ውድድር ትግራይ የወርቅና የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሲሆን ኦሮሚያ የብር ሜዳሊያ አስመዝግቧል።
25ኪሜ በሸፈነው በወንዶች የግል ክርኖ ኮርስ ኦሮሚያ የወርቅ ሜዳሊያ እንዲሁም አዲስ አበባ የብርና የነሀስ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል።
15ኪሜ በሴቶች ቡድን ክሮኖ ማውንቴን ኦሮሚያ ትግራይና አዲስ አበባ የወርቅ፣ የብርና የነሀስ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነዋል።
30ኪሜ በወንዶች የቡድን ክርኖ ኮርስ ትግራይ፣ ኦሮሚያና አዲስ አበባ ከ1-3 ያለውን ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል።
40ኪሜ በሴቶች የጎዳና ዙር ውድድር ማውንቴን ኦሮሚያ የወርቅና የነሀስ ሜዳሊያ ሲያሸንፍ ትግራይ የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል
80ኪሜ በወንዶች የጎዳና ዙር ውድድር ኮርሰ ትግራይ የወርቅና የነሀስ ሜዳሊያ ሲያሸንፍ አዲስ አበባ የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል።
The 2nd Ethiopian Youth Olympic Cycling Championship, held from oct 25–30/2025 G.C., concluded today.
In the 10 km Women’s Individual Mountain ITT Race, Tigray claimed both the gold and silver medals, while Oromia won the bronze medal.
In the 25 km Men’s Individual ITT Course, Oromia won the gold medal, and Addis Ababa took home the silver and bronze medals.
In the 15 km Women’s Mountain TTT Oromia, Tigray, and Addis Ababa won the gold, silver, and bronze medals, respectively.
In the 30 km Men’s TTT Course, Tigray, Oromia, and Addis Ababa finished in the first, second, and third places.
In the 40 km Women’s Road Circuit Race, Oromia won both the gold and bronze medals, while Tigray earned the silver medal.
In the 80 km Men’s Road Circuit Race, Tigray claimed both the gold and bronze medals, and Addis Ababa secured the silver medal.
29/09/2025
ልኡዃኑ ከርዋንዳ መልስ ቦሌ ዓለምአቀፍ አየር ማረፍያ ሲገቡ የፌደሬሹ ፕሬዘደንት እና ሁሉም አመራሮች እንዲሁም ከፍተኛ የመንግስት ሐላፊዎች ተቀብሏቹዋል።
27/09/2025
ታሪክ በአፍሪካ: ኢትዮጵያዊቷ ፅጌ ካህሳይ ኪሮስ በኪጋሊ የታዳጊዎች የአለም ሻምፒዮና ውድድር አፍሪካን አኮራች።
ኪጋሊ፣ ሩዋንዳ - ኢትዮጵያዊቷ ብስክሌተኛ ፅጌ ካህሳይ አስደናቂ ትርኢት በኪጋሊ ጁኒየር የአለም ሻምፒዮና ስታሳይ፣ ከአለም ዙሪያ 75 ብስክሌተኞች በተሳተፍበት ከፍተኛ ፉክክር ከአፍሪካ 1ኛ ከአለም 7ኛ በመሆን ለአፍሪካ ብስክሌት ታሪካዊ ቀን ወጥቶላታል።
የካህሳይ ውጤት አፍሪካ በአለም አቀፍ የብስክሌት መድረክ ላይ ጎልቶ እንዲታይ ስለሚያደርግ ይህ አስደናቂ ስኬት ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው የአፍሪካ አህጉር ኩሩ ጊዜ ነው።
"ለኢትዮጵያ እንዴት ያለ ቀን ነው ለአፍሪካ እንዴት ያለ ቀን ነው" በማለት በአገር ውስጥም ሆነ በውጪ ያሉ የብስክሌት አፍቃሪዋች ስሜታቸውን አስተጋብቷል። በውድድሩ ውስጥ ያሳየችው ቁርጠኝነት፣ ጥንካሬ እና ፅናት በአፍሪካ የብስክሌት ውድድር እያደገ ላለው ተሰጥኦ እውነተኛ ምስክር ነው።
የማይታመን ብቃትዋን ያሳየችበትን ቪዲዮ እንድትመለከቱ እንጋብዛለን።
ቅዳሜ መስከረም 27 ቀን 2025
History in Africa: Ethiopian Tsige Kahsay Kiros crowns Africa at the World Junior Championships in Kigali.
Kigali, Rwanda – Ethiopian cyclist Tsige Kahsay delivered a stunning performance at the Junior World Championships in Kigali. Among 75 riders from around the globe, she secured an impressive result—1st in Africa and 7th worldwide—marking a historic day for African cycling.
Kahsay’s achievement shines a bright light on Africa’s presence on the international cycling stage. This remarkable success is not only a proud moment for Ethiopia but for the entire African continent.
“What a day for Ethiopia, what a day for Africa!” exclaimed cycling enthusiasts both at home and abroad, celebrating the triumph.
Her perseverance, strength, and determination throughout the competition stand as true testimony to the rising stature of African cycling.
Watch the video to witness the incredible skill she displayed.
Saturday, Sep. 27, 2025 (Ethiopian calendar)
26/09/2025
!!
#ተክለ ፀጋይ በ2025 ዓ.ም. ዓለም የብስክሌት ሻምፒዮና 23 ዓመት በታች ውድድር ከአፍሪካ #2ኛ ደረጃን በዓለም ደረጃ ደግሞ #39ኛ ቦታን በመያዝ ውድድሩን አጠናቀቀ።
!!
Tsegay finished the 2025 UCI World Cycling Championship in the Under-23 category ranking #2 in Africa and #39 in the world.
10/09/2025
We're aiming to perform better at the 2025 World Championship, which will be held on the African continent for the first time. It's an exciting opportunity, and we're preparing hard to make it count.
29/07/2025
https://ethiopiancyclingfederation.com/
Ethiopian Cycling Federation (ECF)
We support grassroots programs, run national training camps, and offer scholarships to emerging cyclists. We build capacity through coach certification and club development, organize a national racing calendar, and collaborate with partners like the Ministry of Culture & Sport, CAC, and UCI to drive...