22/05/2021
ስዋንሲ ሲቲ ለፍጻሜ አልፏል
በእንግሊዝ ሻምፒዮንሽፕ የፕሌይኦፍ ጨዋታ ስዋንሲ ሲቲ ባርንስሌን በድምር ዉጤት 2-1 በማሸነፍ ለፍጻሜ አልፏል።
የፍጻሜዉ ጨዋታ
ብሬንትፎርድ ከ ስዋንሲ ሲቲ
የቅኝት በኳስ ሜዳን ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል Subscribe ያድርጉ
በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
https://www.youtube.com/channel/UC-C15bJw16lpgvLZfFJ6gXA
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/kegnitbekuasmeda
ተጨማሪ የስፖርት መረጃዎችን ለማግኘት ወደ 6655 OK ብለዉ ይላኩ!!
22/05/2021
አትሌቲኮ ማድሪድ የ2020/21 የዉድድር አመት የስፔን ላሊጋ ሻምፒዮን ሆኗል።
22/05/2021
የቡንደስሊጋው አዲስ ሪከርድ
የባየርን ሙኒኩ አጥቂ ሮበርት ሌዋንዶቪስኪ በአንድ የዉድድር አመት 41 የቡንደስሊጋ ጎሎችን በማስቆጠር በገርድ ሙለር 40 ጎሎች ተያዞ የነበረዉን ሪከርድ ማሻሻል ችሏል።
የቅኝት በኳስ ሜዳን ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል Subscribe ያድርጉ
በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
https://www.youtube.com/channel/UC-C15bJw16lpgvLZfFJ6gXA
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/kegnitbekuasmeda
ተጨማሪ የስፖርት መረጃዎችን ለማግኘት ወደ 6655 OK ብለዉ ይላኩ!!
22/05/2021
ንቦቹ ለፍጻሜ አልፈዋል
በእንግሊዝ ሻምፒዮንሽፕ የፕሌይኦፍ የመልስ ጨዋታ ብሬንትፎርድ በርንማዉዝን በድምር ዉጤት 3-2 በማሸነፍ ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ ለፍጻሜ ማለፋቸዉን አረጋግጠዋል።
የቅኝት በኳስ ሜዳን ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል Subscribe ያድርጉ
በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
https://www.youtube.com/channel/UC-C15bJw16lpgvLZfFJ6gXA
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/kegnitbekuasmeda
22/05/2021
የማሊያ ሽልማት የሚያስገኘዉ ጥያቄ
1. የአዉሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግን ብዙ ጊዜ ያነሳዉ ማነዉ?
A. ባየርን ሙኒክ B. ሪያል ማድሪድ C. ቸልሲ D. ኤሲሚላን
የማሊያ ሽልማቱን ለማግኘት ወደ 6655 OK ብላችሁ ተመዝግባችሁ መልሱን ላኩ!!
22/05/2021
ለማሊያ ሽልማቱ ዝግጁ ነዎት?
በእንግሊዝ ሻምፒዮንሽፕ የፕሌይኦፍ የመልስ ጨዋታ በብሬንትፎርድ ኮሙኒቲ ስቴዲየም ንቦቹ ብሬንትፎርድ ከ በርንማዉዝ ጋር ዛሬ ቀን 8:30 ላይ የሚያደርጉትን አጓጊ ጨዋታ ከ7:30 ጀምሮ በተወዳጁ ብስራት ኤፍኤም 101.1 ላይ ወደ እርስዎ እናደርሳለን።
እርስዎ ለማሊያ ሽልማቱ ዝግጁ ኖዎት?
ዝግጁ ከሆኑ ወደ 6655 OK ብለዉ በመመዝገብ በጨዋታው ሰዓት የምንጠይቀዉን ጥያቄ በፍጥነት በመመለስ የፈለጉትን ማሊያ ተሸላሚ ይሆናሉ!!
ብሬንት ፎርድ ከ በርንማዉዝ
ከ7:30 ጀምሮ
በተወዳጁ ብስራት ኤፍኤም 101.1 ላይ
ሀሳብ አስተያየትዎን ያጋሩን!
የቅኝት በኳስ ሜዳን ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል Subscribe ያድርጉ
በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
https://www.youtube.com/channel/UC-C15bJw16lpgvLZfFJ6gXA
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/kegnitbekuasmeda
22/05/2021
ቅኝት በኳስ ሜዳ
በአፍሩ ፊልም ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ተዘጋጅቶ በተወዳጁ ብስራት ኤፍኤም 101.1 ላይ ወደ አድማጭ ተመልካቾቹ የሚደርሰው ቅኝት በኳስ ሜዳ ፕሮግራም እጅግ ተጠባቂ የሆነዉን የእንግሊዝ ሻምፒዮሽፕ የፕሌይኦፍ የመልስ ጨዋታ የምስል ሳተላይታችን ብሬንትፎርድ ኮሙኒቲ ስቴዲየም ላይ በማድረግ የቶማስ ፍራንኩ ብሬንትፎርድ ከ ጆናታን ዉድጌቱ በርንማዉዝ ጋር ዛሬ (ቅዳሜ),8:30 ላይ የሚያደርጉትን ጨዋታ ከቀኑ 7:30 ጀምሮ በቀጥታ በተወዳጁ ብስራት ኤፍኤም 101.1 ላይ ወደ እርስዎ እናደርሳለን።
በመጀመሪያው ዙር ሰኞ ምሽት 2:00 ላይ በቫይታሊቲ ስቴዲየም በርንማዉዝ በዴንዡማ ጎል 1-0 ያሸነፉ ሲሆን ዛሬስ ማን አሸንፎ በርካታ ሚሊየን ፓዉንዶችን ወደሚያስገኘዉ ወሳኙ የፕሌይኦፍ የፍጻሜ ጨዋታ ያልፋል? ቅኝት በኳስ ሜዳ መልስ ይኖረዋል!!
➢ እንደተለመደዉ በጨዋታው ሰዓት ለምንጠይቀዉ ቀለል ያለ የስፖርት ጥያቄ ወደ 6655 OK ብላችሁ ለምትመልሱ ቤተሰቦቻችን የምትፈልጉትን የኦርጅናል ማሊያ ሽልማት እናበረክትሎታለን!!
6655 OK አሁኑኑ ይመዝገቡ ይመልሱ ይሸለሙ!!
እርስዎ የትኛው ቡድን ለፕሌይኦፍ የዌምብሌ የፍጻሜ ተፋላሚ የሚሆን ይመስሎታል?
➢ ሀሳብ አስተያየትዎን ይጻፉልን?
➢ ከ7:30 ጀምሮ ብስራት ኤፍኤም 101.1 ላይ እንገናኝ!!
➢ መልካም ቀን
የቅኝት በኳስ ሜዳን ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል Subscribe ያድርጉ
በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
https://www.youtube.com/channel/UC-C15bJw16lpgvLZfFJ6gXA
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/kegnitbekuasmeda
21/05/2021
➢ ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏
ዉድ የቅኝት በኳስ ሜዳ ቤተሰቦች የ2020/21 የዉድድር አመት እነሆ ሊጠናቀቁ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሰዋል፤ የእናንተዋ ቅኝት በኳስ ሜዳም ይህን የዉድድር አመት በድሞሩ እስካሁን 68 ጨዋታዎችን በ2020/21 በቀጥታ ወደ እርስዎ አድርሳለች።
በእርስዎ እይታ የዘንድሮዋን ቅኝት በኳስ ሜዳን እንዴት አገኟት? የማትረሱት የቅኝት በኳስ ሜዳ የቀጥታ ስርጭት ጨዋታስ የቱ ነዉ?
እስኪ ይንገሩን ከቅኝት ጋር
1. ምን አዝናንዎ
2. ምንስ አናደድዎ?
3. በጣም የገረማችሁ ነገርስ?
4. የማትረሱት ስሜት
5. ሌላም ለእኛ መንገር ምትፈልጓቸዉ ካሉ ይጻፉልን!!
ሁሌም ቅኝት በኳስ ሜዳን በተወዳጁ ብስራት ኤፍኤም 101.1 ላይ ስለሚከታተሉ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
የቅኝት በኳስ ሜዳን ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል Subscribe ያድርጉ
በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
https://www.youtube.com/channel/UC-C15bJw16lpgvLZfFJ6gXA
20/05/2021
የቅኝት በኳስ ሜዳን ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል Subscribe ያድርጉ
በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
https://www.youtube.com/channel/UC-C15bJw16lpgvLZfFJ6gXA
በቅርቡ ወደስራ እንገባለን
ቅኝት ቲዩብ Kegnit Tube - YouTube
Share your videos with friends, family, and the world
19/05/2021
➢ አርሰናል ኬኒያዊዉን የ10 አመት ታዳጊ ሜሶን ከዌስትሃም ዩናይትድ አስፈርሟል።
ተጨማሪ የስፖርት መረጃዎችን ለማግኘት ወደ 6655 OK ብለዉ ይላኩ!!
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/kegnitbekuasmeda
19/05/2021
ግምቶችን ፉርሽ ያደረገው ሊድስ !
ወደ ሊድስ የመጡ አካባቢ የማርሴሎ ቤይልሳ የልምምድ መርሀግብር ለተጫዋቾቹ ፈታኝ ነበር።የቡድኑ ተጫዋች ማቲዩዝ ክሊች የቤልሳን የስልጠና አድካሚነት ሲናገር "ልክ እንደ ወታደር" ሲል ገልጾት ነበር።
ይኸው ጠንካራ የሆነ ልምምዳቸው እና ሜዳ ላይ ተጫዋቾቹ ያለ እረፍት የሚያደርጉት ፍጥነትን ያማከለ እንቅስቃሴ እርሳቸው የሚገነቡት ቡድን በተለይ በውድድር አመቱ ሁለተኛው አጋማሽ በኋላ ተጫዋቾቻቸው በድካም አንድዶ የውጤት መንሸራተት ሊያጋጥማቸው እንደሚችል ሊድስም የዚሁ ተጠቂ እንደሚሆን ሲነገር ቆይቷል።
ከሰሞኑን ይኸው ማቲዩዝ ክሊች ሀሳቡን ሲሰጥ "ባለፉት ሁለት አመታት ከፕሪምየርሊጉ የበለጠ ጨዋታዎችን ተጫውተናል።ሰዎች ፍጥነት የታከለበት እንቅስቃሴ ስለምናደርግ ቀስበቀስ በድካም እንደምንነድ ያወራሉ ነገርግን እኛ እየሄድን ያለነው እየጠነከርን እየጠነርን ነው።" ሲል የቡድኑን ጠንካራነት ይገልጻል።
ባለፉት 10 ጨዋታዎች ብቻ የፕሪምየርሊጉ ደረጃ ቢወጣ መሪ ማን ሊሆን እንደሚችል ተመለከታችሁ?
ተጨማሪ የስፖርት መረጃዎችን ለማግኘት ወደ 6655 OK ብለዉ ይላኩ!!
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/kegnitbekuasmeda
19/05/2021
የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ተራዘሙ።
ካፍ በሞሮኮ አዘጋጅነት የሚካሄደው የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች መራዘማቸውን ካፍ አስታወቀ።
ግንቦት 30/2013 የመጀመሪያ ጨዋታውን ከኡጋንዳ አቻው ለመጫወት በካፍ አካዳሚ ዝግጅት ላይ የሚገኘው የሉሲዎቹ ስብስብ በቀጣይ ዓመት በጥቅምት ወር ጨዋታውን እንደሚያደርግ ታውቋል።
ካፍ የማጣሪያ ጨዋታዎችን ለማራዘሙ ምክንያት ያደረጋቸው ነጥቦች የስታዲየሞች በካፍ ክለብ ላይሰንሲግ መስፈርት በአግባቡ አለመዘጋጀት እና የኮቪድ ጉዳይ መሆናቸው ተጠቅሰዋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካፍ እካዳሚ ያለውን ዝግጅት በነገው እለት እንደሚያቆም ታውቋል።
ምንጭ:- EFF
ተጨማሪ የስፖርት መረጃዎችን ለማግኘት ወደ 6655 OK ብለዉ ይላኩ!!
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/kegnitbekuasmeda