01/09/2026
ሰበር ዜና ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ያወጣው አቃጣይ የዝውውር መረጃ
🤝 የቃል ስምምነት፦ ቦሩሲያ ዶርትመንድ ኢታን ንዋነሪን ከአርሰናል በውሰት ለማስፈረም የቃል ስምምነት ላይ ደርሰዋል።
⏳ የ1 ዓመት ውል፦ ዝውውሩ ለአንድ የውድድር ዓመት የሚቆይ የውሰት ውል ነው።
💰 ደመወዝ፦ የንዋነሪን ሙሉ ደመወዝ ቦሩሲያ ዶርትመንድ የሚከፍል ይሆናል።
አዳዲስ አቃጣይ ለውጦችን በብርሃን ፍጥነት እናደርሳለን! 🫡