Falcon Sport ንስር ስፖርት

Falcon Sport ንስር ስፖርት

Share

ለ ፈጣን ስፖርታዊ መረጃዎች ንስር ስፖርትን ምርጫዎ ያድርጉ።

01/09/2026

በ አንዳንድ ታማኝ ያልሆኑ የ ዜና ምንጮች ሞሮካዊው የ ማን ሲቲ ተመላላሽ አልት ኑሪ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ በ ዝውውር መስኮት የ መጨረሻ ቀን ሊዘዋወር ይችላል የ ሚለውን መረጃ ታማኙ ዴቪድ ኦርንስተን ከ እውነት የ ራቀ ሲል አጣጥሎታል።

21/08/2026

🚨 💣 ሰበር ዜና፦ ማንቸስተር ዩናይትድ ሉዊስ ሆልን (Lewis Hall) ለማስፈረም የመጨረሻ ከፍተኛ ጥረት ለማድረግ ተዘጋጅቷል! 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🔴

በ Indykaila ዘገባ መሠረት፣ ዩናይትዶኖቹ የኒውካስል ዩናይትድ የግራ መስመር ተከላካይ ሉዊስ ሆልን ወደ ኦልድ ትራፎርድ ለማምጣት አዲስና ጠንካራ የዝውውር ጥረት ለማድረግ ተዘጋጅተዋል።

▪️ ተጫዋቹ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ለመቀላቀል ከፍተኛ ፍላጎት ያለው ሲሆን፣ በኦልድ ትራፎርድ የረጅም ጊዜ የግራ መስመር ተከላካይ ችግር ዘላቂ መፍትሔ እንደሚሆን ያምናል።
▪️ ማንቸስተር ዩናይትዶች ከኒውካስል ጋር ድጋሚ ንግግር ለመጀመርና ውይይት ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸው ተገልጻል!

👇 የእናንተ አስተያየት (Reds, ምን ታስባላችሁ?)፦
ሉዊስ ሆል በኦልድ ትራፎርድ የግራ መስመር ተከላካይነቱን ቦታ በቋሚነት ለመያዝ ብቁ ነው? ኒውካስልስ ተጫዋቹን አሳልፎ ይሰጣል ብላችሁ ታስባላችሁ? ሃሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን! 👇

✍️ Getachew Alem Rasinte

04/09/2025

🦅
አስደናቂ ዜና!

ኔይማር ከቢሊየነር አንድ ቢሊዮን ዶላር ሊወርስ ነው!

የብራዚል እግር ኳስ ኮከብ ኔይማር ጁኒየር በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ አንድ ብራዚላዊ ቢሊየነር ብቸኛ ወራሽ ተብሎ መጠራቱ ተሰማ።

* ሀብቱ:
የቢሊየነሩ ሀብት በግምት 1 ቢሊዮን ዶላር (752 ሚሊዮን ፓውንድ) እንደሚገመት ተገልጿል።

* አስገራሚው ነገር:
ኔይማር እና ቢሊየነሩ ተገናኝተው የማያውቁ ቢሆንም፣ ቢሊየነሩ በኑዛዜያቸው ኔይማርን ብቸኛ ወራሽ አድርገው መሾማቸው አስገራሚ ሆኗል።

* የህግ ሂደት:
ጉዳዩ በአሁኑ ሰዓት በህግ እየታየ ሲሆን፣ ኔይማር ውርሱን በይፋ ሲቀበል ሀብቱ ወደ እሱ የሚተላለፍ ይሆናል።

ይህ ያልተጠበቀ ክስተት በአለም ዙሪያ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ አድናቂዎችን አስገርሟል።

ኔይማርን ከአለማችን ታዋቂ እግር ኳስ ተጫዋቾች ወደ አንዱ እጅግ ባለጸጋ የሀብት ወራሽነት አሳድጎታል።

02/08/2025

🦅
ማግፓይሶቹ ኒውካስትል ዩናይትዶች ቤንጃሚን ሴስኮን ለ ማስፈረም ከ ማንችስተር ዩናይትድ ጋር ሚደረገውን ፋክክር እየመሩ ነው ሲል ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

26/07/2025

ዣቪ ሲሞንስ በ ስታንፎርድ ብሪጅ መግቢያ በር ላይ ቆሟል።

25/07/2025
25/07/2025

🦅
ቪክቶር ዮኬሬሽ ታሪካዊዩን የአርሰናልን 1️⃣4️⃣ ቁጥር መለያ የቀድሞው የሄነሪን ቁጥር ሊለብስ ይችላል።

25/07/2025

🦅
ቪክቶር ዮኬሬሽ ነገ አመሻሽ ላይ በለንደን የህክምና ምርመራ ለማድረግ መርሃ ግብር ተይዞለታል። ከዚያም ከአንድሪያ ቤርታ ጋር ወደ ሲንጋፖር በማቅናት የአርሰናልን የቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት ይቀላቀላል።

[BEN JACOBS

25/07/2025

🦅
ማንቸስተር ዩናይትድ በአሌክሳንደር ኢሳክ ፉክክር ውስጥ አልገቡም ምንም አይነት ጥያቄ ለማቅረብ አላሰቡም። (JacobsBen)

15/04/2025

🦅
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ የሳውዝአምፕተኑን አሮን ራምስዴልን ለማስፈረም ከሚፈልጉ በርካታ ክለቦች መካከል አንዱ ነው።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Abeba?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address

ADDIS ABEBA
Addis Abeba
00000