13/04/2026
ሪያን ቸርኪ ነቆራውን ቀጥሏል።ትናንት ጨዋታው በተቋረጠበት ስዓት ጓድኞቹ የታክቲክ ምክር ሲቀበሉ እሱ በሀይላንድ እየተጫዎተ ታይቷል።
oll sports
13/04/2026
ሪያን ቸርኪ ነቆራውን ቀጥሏል።ትናንት ጨዋታው በተቋረጠበት ስዓት ጓድኞቹ የታክቲክ ምክር ሲቀበሉ እሱ በሀይላንድ እየተጫዎተ ታይቷል።
12/04/2026
ማንቸስተር ሲቲ ይህንን ድል ሲያሸንፍ በሜዳቸው ለአርሰናል ተጫዋቾች ትንሽ ነዳጅ…
20/01/2026
የታራንጋ አንበሳዎቹ ሴኔጋሎች ወደ ሀገራቸው ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
19/11/2025
"የፕላኔታችን ምርጡ ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ነው።" ዶናልድ ትራምፕ
04/11/2025
የክርስቲያኖ ሮናልዶ አስደናቂ የመኪና ስብስብ
ኮከቡ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ 41 የሚጠጉ መኪኖች እንዳሉት ሲገልጽ፣ በተለይም የቡጋቲ (Bugatti) መኪኖችን በእጅጉ እንደሚወዳቸው ተናግሯል፤ "አውሬዎች ናቸው" ሲልም ይገልፃቸዋል። ሆኖም ግን፣ በጣም የሚያስደንቀው ነገር እነዚህን መኪኖች ራሱ እንደማይነዳቸው መናገሩ ነው፤ ይልቁንም፣ "ንጹህ መሆናቸውን እና በጥሩ ሁኔታ ላይ መሆናቸውን ብቻ ነው የማየው" በማለት፣ ስብስቡን በመንከባከብና በጥሩ ሁኔታ ማስቀመጥ ላይ እንደሚያተኩር አስረድቷል።
04/11/2025
በሰርቢያ ሊግ የተሰማ እጅግ በጣም ልብ ሰባሪ የሆነ ዜና
የሰርቢያው ክለብ ራድኒኪ አሰልጣኝ የሆነው የ45 አመቱ
ዢዞቪች ክለቡ ጨዋታውን እያደረገ በነበረበት 22ኛው ደቂቃ ላይ በልብ ህመም ስቴዲየም ውስጥ ራሱን ስቶ ይወድቃል
አሰልጣኙም በፍጥነት በአምቡላንስ ወደ ሆስፒታል ይወሰዳል የአሰልጣኙ ህመም ከባድ ነው ተብሎ ባለመታሰቡ ጨዋታው እንዲቀጥል ይደረጋል ።ከ 20 ደቂቃዎች በኋላ ግን መልካም ዜና አልተሰማም አሰልጣኙ ሆስፒታል ህይወታቸው አልፏል፤ዳኛው ከ20 ደቂቃዎች በኋላ ፊሽካቸውን ነፍተው አሰልጣኙ ከዚህ አለም በሞት እንደተለዩ ነግረዋቸዋል:: ጨዋታውም ተቋርጦ ሁሉም ተጨዋቾች ሜዳ ላይ ቆመው በነበረበት ቦታ ተኝተው ሲያለቅሱ ታይተዋል:: አሰልጣኝ ዢዞቪች ክለቡን የተረከቡት በቅርብ ጊዜ ሲሆን፣ ይህ ጨዋታ ገና ሶስተኛቸው ነበር።
04/11/2025
🇸🇪ዝላታን ኢብራሂሞቪች🎙️: "በሊዮኔል ሜሲ ልጅ ሲሮ ሜሲ ላይ ትልቅ እምነት አለኝ። እንዴት እንደሚጫወት አይቸዋለሁ። እናም ልክ ሜሲን በላ ማሲያ እንደማየት ነው። ከሊዮኔል ሜሲ ጋር ተመሳሳይ ሩጫ፣ ተመሳሳይ ራዕይ፣ ተመሳሳይ አስተላለፍ፣ ተመሳሳይ አጨራረስ።"
" ሲሮ ሜሲ የወደፊት የእግርኳስ ስጦታ የሆነ አዲስ ባለተሰጥኦ ነው። ምናልባት አዲሱ ሜሲ ላይሆን ይችላል። ነገርግን ቢያንስ የሜሲን ግማሽ ወይም እሱን የሚያስታውሰን ነገር እናያለን። ወይም ምናልባት የተሻለ ሊሆን ይሆናል። ማን ያውቃል? ግን ሲሮ ሜሲ የወደፊቱ የእግርኳስ ኮከብ እንደሚሆን እና ጥሩ የወደፊት ጊዜ እንደሚኖረው እተነብያለሁ።"
" እናም ህልሜ በባርሴሎና አካዳሚ በሆነው ላ ማሲያ በጥሩ ሁኔታ ሲያድግ ማየት ነው። ባርሴሎና በእሱ ላይ ፍላጎት እንዳላቸው ሰምቻለሁ። ነገር ግን ልጁ አሁንም ልጅ ነው። እናም የቤተሰብ እንክብካቤ ያስፈልገዋል።"
" ነገር ግን ወደፊት የባርሴሎናን አካዳሚ እንደሚቀላቀል ተስፋ አደርጋለሁ። ይህ ከተከሰተ በድጋሚ አውሮፓ ውስጥ ሰዎች በጊዜ እንዲተኙ የሚያደርግ አዲስ ጭራቅ ይኖራታል።"
Football Era
03/11/2025
🚩 የትላንት እሁድ የጨዋታ ውጤቶች:-
+++++++++++++++++++++
FT:🏴 Man City 3-1 Bournemouth
FT:🏴 West Ham 3-1 Newcastle
FT:🇪🇸 Alaves 2-1 Espanyol
FT:🇪🇸 Barcelona 3-1 Elche
FT:🇪🇸 Levante 1-2 Celta Vigo
🇪🇸 Real Betis - Mallorca (22:00)
FT:🇮🇹 Fiorentina 0-1 Lecce
FT:🇮🇹 Verona 1-2 Inter Milan
🇮🇹 Milan - Roma (21:45)
FT:🇮🇹 Parma 1-3 Bologna
FT:🇮🇹 Torino 2-2 Pisa SC
FT:🇩🇪 Koln 4-1 Hamburger
FT:🇩🇪 Wolfsburg 2-3 Hoffenheim
FT:🇫🇷 Rennes 4-1 Strasbourg
FT:🇫🇷 Lille 1-0 Angers
FT:🇫🇷 Nantes 0-2 Metz
FT:🇫🇷 RC Lens 3-0 Lorient
FT;🇫🇷 Toulouse 0-0 Le Havre
🇫🇷 Brest - Lyon (0-0)
🇳🇱 ፍሬንኪ ዴ ጆንግ ለ ካርቫሃል፡🗣 "ካርቫጃል ከላሚን ጋር ማውራት ከፈለክ መደወል ወይም የጽሑፍ መልእክት መላክ ትችላለህ። እናንተ የቡድን አጋሮች ናችሁ፣ እርስ በርሳችሁ ትተዋወቃላችሁ። በሜዳ ላይ ትዕይንት መፍጠር ለምን አስፈለገ?"
ትልቅ ሰው ዲዮንግ🥰🙏🔥
26/10/2025
ቪኒሺየስ ጁኒየር ከዛሬው ጨዋታ ቡሀላ ላሚን ያማልን:🗣
"አሁን አውራ! አውራ!" 🤫🤐
ያማል ደግሞ ውጪ ለመደባደብ ይገፋፋዋል😬
26/10/2025
⛳️ትናንት ቅዳሜ የተደረጉ የጨዋታ ዉጤቶች:-
🟢በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ🟢
🏴 ቼልሲ 1 - 2 ሰንደርላንድ
🏴 ኒውካስትል 2 - 1 ፉልሃም
🏴 ማን-ዩናይትድ 4 - 2 ብራይተን
🏴 ብሬንትፎርድ 3 - 2 ሊቨርፑል
🟢በስፔን ላሊጋ🟢
🇪🇸 ጂሮና 3 - 3 ሪያል ኦቪዬዶ
🇪🇸 ኢስፓኞል 1 - 0 አልቼ
🇪🇸 አትሌቲክ ቢልባኦ 0 - 1 ጌታፌ
🇪🇸 ቫሌንሺያ 0 - 2 ቪያሪያል
🟢በጣልያን ሴሪ ኤ🟢
🇮🇹 ኡዲኔዜ 3 - 2 ሌቼ
🇮🇹 ፓርማ 0 - 0 ኮሞ
🇮🇹 ናፖሊ 3 - 1 ኢንተር ሚላን
🇮🇹 ክሬሞንሴ 1 - 1 አታላንታ
🟢 በጀርመን ቡንደስሊጋ🟢
🇩🇪 ኦግስበርግ 0 - 6 አርቢ ሌፕዚግ
🇩🇪 ሞንቼግላድባች 0 - 3 ባየር ሙኒክ
🇩🇪 ፍራንክፈርት 2 - 0 ሴንት ፓውሊ
🇩🇪 ሆፌሃይም 3 - 1 ሀይደንሃይም
🇩🇪 ሀምቡርገር 0 - 1 ዎልፍስበርግ
🇩🇪 ቦሩሲያ ዶርትሙንድ 1 - 0 ኮሎኝ
🟢በፈረንሳይ ሊግ 1🟢
🇫🇷 ብረስት 0 - 3 ፒኤስጂ
🇫🇷 ሞናኮ 1 - 0 ቶሉስ
🇫🇷 ሌንስ 2 - 1 ማርሴይ