Agaro Dish & Technology Info.

Agaro Dish & Technology Info.

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Agaro Dish & Technology Info., Agaro.

01/12/2025

የተለያዩ የኳስ ቻናሎችን እና ሶፍትዌሮችን ከፈለጉ በቴሌግራም ያናግሩኝ የቴሌግራም ቻናሌ ሊንክ ከዚህ በታች አለ
አድራሻ ጅማ/አጋሮ
👇👇👇

Telegram: Join Group Chat

Photos from Agaro Dish & Technology Info.'s post 01/12/2025

POZZER XS-5600D
የዘመኑ ምርጥ Satellite Finder መግዛት የምትፈልጉ ይደውሉልን ወይም ሱቅ መምጣት ይቻላል
አድራሻ ጅማ/አጋሮ

ሱቃችን አጋሮ አል-አዝሃር መስጂድ ከፍ ብሎ
ይደውሉልን
0937777707
0910057393
ወይም


Telegram Link👇👇👇
https://t.me/+RrrLel1ExnRNjkyP

20/08/2025

ሊንኩን በመጫን የተሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ መረጃ እዛ ላይ ነው ምንለቀው

👇👇👇

Telegram: Join Group Chat

01/01/2025

Eutelsat 7°E ላይ የነበሩት ሀገርኛ ቻናሎች ሙሉ ለሙሉ ተቋርጠዋል ምክንያቱም CANAL PLUS ETHIOPIA ስርጭቱን በ22/04/2017 ስላቆመ

ማለትም Qualityአቸው Zero ሆነዋል ይህ ማለት ስርጭት አቁመዋል ማለት ነው ከዚህ በኃላ የኢትዮጵያ ቻናሎች የሚገኙት Ethiosat/NSS12 57°E ላይ ብቻ ነው ማለት ነው!!!

24/08/2024

ዉድ የገፃችን ተከታይዎች ሰሞኑን በዚህ ገፃችን ላይ መረጃዎችን ፖስት ባለማድረጋችን ይቅርታ እየጠየቅን ከዚህ በኃላ በተቻለን አቅም ስለ ዲሽ መረጃዎችን ለእናንተ ለማጋራት እንሞክራለን
በተጨማሪም በቴሌግራም ብላችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን መቀላቀል ትችላላችሁ።
የተለያዩ የAmose መክፈቻ ኮዶችና ሌሎች እንደነ Sptv ያሉትን ለማስከፈት ሰርቨር ሲፈልጉ ቴሌግራም ላይ ላይ ያናግሩን
ስልክ:- 0937777707

24/09/2023

እለተ እሁድ የሚደረጉ ተጠባቂ የ6ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ በተወዳጁ እና በአስተማማኙ AMOS 4w በሁሉም LEG ሪሲቨሮች ይመልከቱ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ፕሪሜር ሊግ

10:00
Arsenal 🆚 Tottenham
Live on SPORT 4HD😍

10:00
Liverpool 🆚 West Ham
Live on SPORT 1sD

10፡00
Chelsea 🆚 Aston Villa
Live on SPORT 2HD😍

10:00
Brighton 🆚 Bournemouth
Live on በማንኛም Iptv ብቻ
12፡30
Sheffield 🆚 Newcastle
በIptv ብቻ

ላሊጋ
ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲኮ ማድረድ
Live on tv varzishe

football HD ፕሮግራማቸው ላይ 2 EPL ጨዋታዎችን (የአርሰናልን እና የኔውካስትልን )እንደሚያሳዩ ገልፀዋል ግን ሀገራቸው ላይ ብቻ ይመሰለኛል ካሳዩ እናሳውቃለን ። እባካችሁ ይህንን ቻናል ግን እርግጠኛ ሁናችሁ አትጠብቁ!

የመክፈቻ ሰርቨሮች ዋጋ ዝርዝር -
• Gshare or superbolt iks የ6 ወር - 500 ብር
• Gshare or superbolt iks የ12 ወር - 800 ብር
•Funcam እና Apollo የ12 ወር - 950 ብር
•Funcam የ12 ወር - 900 ብር
•Forever የ12 ወር - 1600 ብር
•ETV PLUS (የAndroid) የ1 ዓመት 600 ብር



☎️ 0910057393

telegram👇👇👇
https://t.me/+RrrLel1ExnRNjkyP

Photos from Agaro Dish & Technology Info.'s post 20/09/2023

እለተ ረቡዕ የሚደረጉ ተጠባቂ የሻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በAMOSE4°W እና በYahsat52°E ይከታተሉ

4፡00
B.München 🆚Manchester United
🖥️LIVE ON 5 SPORT 4K
TV VARZISHE

4፡00
Arsenal 🆚 PSV
🖥️Live on 5 Star

Galatasaray 🆚 København
🖥️Live on 5 live

4፡00
Benfica 🆚 Salzburg
🖥️Live on 5 plus HD

የማን ዩናይትድ ከ ባ.ሙኒክ የሚያደርጉትን ጨዋታ (በ4k ሪሲቨር ብቻ ነው የሚታየው)

ማሳሰቢያ ፦
4w እኛ ሀገር ስለማይገባ (ከቨሬጅ ስለሌለው ነው እንጅ ሁሉም የሻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን ያሳያሉ ለምሳሌ ዛሬ ከተካሄዱት ጨዋታዎች መካከል
AC Milan ከ Newcastel እና
የማን ሲቲ ከ ክራቪና በ5sport አሳይተዋል በዚህ ሳተላይት ያሉ ቻናሎች ውስጥ
🖥️SPORT 1HD
🖥️ONE HD & 4K (ላሊጋ የሚያሳየው )
🖥️5 SPORT HD እና ሌሎችም ይገኙበታል

እኛ ሀገር የሚገባው 4W ነው

telegram👇👇👇
https://t.me/+RrrLel1ExnRNjkyP


0910057393

24/08/2023

Gshare plus,Super Ghare Plus, Funcam መግዛት ለምትፈልጉ
🎁 Gshare የ 6 ወር>> 450birr
🎁 Super Bolt Iks የ6 ወር>> 450birr
🎁 Gshare የ1ዓመት 700Birr
🎁 Super Bolt Iks የ1 ዓመት 700Birr
🎁Funcam & Apollo 1 አመት> 900birr
🎁Funcam ብቻ የ1 ዓመት>>> 850birr
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
በዚህ መሰረት ብሩን አስገበታችሁ ይሞላላቿል

ንግድ ባንክ
User Name:JUNEDIN MOHAMMEDNUR
Acc. No. 1000372973599
ባሉበት ቦታ ሆነዎ በባንክ ብር በማስገባት ደረሰኙን ፎቶ በማንሳት/Screenshot/ በማድረግ
በ 👉
ወይም👉 ይላኩልን
ወዲያውኑ የአሞስ መክፈቻ ኮድ እንልክልዎታለን

G-Share ከእኔ ገዝታችሁ ሬሲቨሩ ቢበላሽ ወይም Restore ቢደረግ የገዛችሁትን ኮድ ድጋሚ ከእኔ ማግኘት ትችላላችሁ!!

ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ስትፈልጉ
ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ።
👉 👈ያናግሩን
📞 +251910057393

21/08/2023

እለተ ሰኞ የሚደረግ ጨዋታ
4፡00
አርሰናል 🔁 ክ.ፓላስ
♻️Live on
🖥️SPORT 1
🖥️FOOTBALL HD
🖥️ PTV SPORT
በነፃ መከታተል ትችላላችሁ
ቴሌግራም ቻናል⤵️⤵️

https://t.me/+RrrLel1ExnRNjkyP

23/07/2023

መረጃ Funcam
Funcam ሰርቨር ከትናንት ጀምሮ Connect እያደረገ ስላልሆነ እስኪስተካከል ጠብቁ
አዲስ ነገር ሲኖር በዚህ ቻናል የማሳውቃችሁ ይሆናል።

15/07/2023

➡️ Ethiotelecom ለ መኖሪያ ቤት የ Broadband Internet ተጠቃሚዎች የዋጋ ታሪፍ ቅናሽና ማስተካከያ ማድረጉን ዛሬ ገልጿል።

✅ በፊት ከነበረው ወርሃዊ ዋጋ የ 31% ቅናሽ ሲደረግ

✅ ትንሹ የመነሻ ፍጥነት 3 Megabits per second ሆኖ ወርሃዊ ክፍያውም 499 ብር ነው።

✅ ቅናሹ አዲስ የመኖሪያ ቤት ብሮድባንድ ኢንተርኔት (Residential) አገልግሎትን ለሚጠቀሙና ከዚህ ቀደም የመኖሪያ ቤት ኢንተርኔት አስገብተው እየተጠቀሙ ያሉ ነባር ደንበኞችን የሚመለከት ሲሆን

✅ ነባር ደንበኞች የክፍያ ጭማሪ ሳይደረግባቸው ከዚህ ቀደም ይጠቀሙት ከነበረው ፍጥነት አንድ እርከን ከፍ የሚሉ ይሆናል። ለምሳሌ ነባር ባለ 2 Mbs ያለው ደንበኛ በ 499 ብር ወርሃዊ ክፍያ ወደ 3 Mbs ፍጥነት ባለቤትነት ከፍ ይላል ማለት ነው።

✅ ከ 10 Mbs በላይ ለሚጠቀሙ ደንበኞች በሞባይላቸው የ 400 ደቂቃ የድምፅ እና የ 5 GB ወርሃዊ የኢንተርኔት ስጦታ ይሰጣል።

✅ ለነባር ደንበኞች የፍጥነት ማሻሻያ መልእክት በ ሞባይላቸው የሚደርሳቸው ይሆናል።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Agaro?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Agaro