ጤና ለሁሉም ስፖርት ክለብ

ጤና ለሁሉም  ስፖርት ክለብ

Share

2

Photos from ጤና ለሁሉም  ስፖርት ክለብ's post 12/10/2024

ጤና ሁሌም ሻምፒዮን⚽️⚽️⚽️🏆🏆🏆⚽️⚽️⚽️

እንኳን ደስ አላችሁ በሀላባ ቁሊቶ ወጣቶች እና ስፖርት አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረው ከ 14 ዓመት በታች በጤና ለሁሉም ሻምፒዮንነት ፍፃሜውን አግኝቷል 💪💪🏆🏆⚽️⚽️

11/10/2024

ከ14 አመት በታች የዋንጫ ፍጻሜ ቅዳሜ ይደረጋል
⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽
በሀላባ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኛው የክረምት ወራት ልዪ ልዪ ውድድር ሻምፒዮና ከ14 አመት በታች ፍጻሜ ውድድር ቅዳሜ ይደረጋል
በዚህም መሠረት
ቅዳሜ 02/02/2017
➡ ጠዋት 4:30
➡ ጤና ለሁሉም vs ከጋለቶ
ደጋፊዎቻችን የደጋፊ መለያ በመልበስ ሞቅ ያለ ድጋፋቹን እንድታደርጉ ሲል ያሳስባል ጤና ለሁሉም ስፖርት ክለብ!!!

Photos from ጤና ለሁሉም  ስፖርት ክለብ's post 21/08/2024

የ ጤና ለሁሉም እግርኳስ ክለብ የደጋፊ መለያ ከወትሮ ለየት ባለ እና ለዐይን በሚማርክ ከለርና ዲዛይን ተሰርቶ ለገበያ ውሏል።

እርሶስ ምን ይጠብቃሉ በዚ ውብ እና ማራኪ መለያ ሽክ ብለው ቀጣይ የክለባችንን ማራኪ ጨወታዎች ድጋፍ እየሰጡ ክረምቱን ልጆቻችን በድል እንዲያጠናቅቁ እናበርታቸው።

አድራሻ:-
ቁ1:-ኡዳ ሱቅ ጫተራ መግቢያ
ቁ2:-መዐዛ ሱፐር ማርኬት ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት
ቁ3:-አሀዱ ላቪያጆ ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ
0955441164
0923915266
0927025357
ደውለው ማዘዝ ይችላሉ!!

በቀጣይም የተሰረዙ መረሀግብሮች አወዳዳሪ ኮሚቲው የሚያወጣውን ፕሮግራሞች እየተከታተልን የምናሳዉቅ ይሆናል።

ጤና ለሁሉም እግር ኳስ ክለብ!!

18/08/2024

የስብሰባ ጥሪን ስለማስተላለፍ ይሆናል።

በሀላባ ከተማ ዘመናዊ ስታዲዮም በህዝብ ተሳትፎ ለመገንባት በሀላባ ዞን አስተዳደር እንቅስቃሴ ከተጀመረ ጀምሮ ህዝባዊ ውይይቶች እየተካሄዱ መሆኑ የሚታወቅ ነው።

በመሆኑም የጤና ለሁሉም ደጋፊዎች ተጫዋቾች
የክለቡ ቤተሰቦች በሙሉ በነገው ዕለት በቀን 09/12/16 ዓ/ም ከጥዋቱ 2:30 ላይ በሀላባ ሴራ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን !!
ጤና ለሁሉም ስፖርት ክለብ💚💚💚

10/08/2024

የጫወታ ቀን እሁድ/ነገ ከ 13 ዓመት በታች 4:30
ጤና ለሁሉም vs ከዞባ ድል ለውዱ ክለባችን💚💚💚

Photos from ጤና ለሁሉም  ስፖርት ክለብ's post 09/08/2024

ውድ እና የተከበራቹ #የጤና-ለሁሉም ስፖርት ክለብ አባል እና ደጋፊዎች በሙሉ

እነሆ በጉጉት እና በናፍቆት ሲጠበቅ የነበረው
የ #ጤና-ለሁሉም የደጋፊዎች መለያ
ባማረና ለየት ባለ ዲዛይን እጃችን ላይ መግባቱን
ስናበስሮ በታለቅ ደስታ ነው
መለያውን መግዛት ለምትፈልጉ ደጋፊዎቻችን
በጤና ጣብያ ፊት ለፊት አሚታ ሚኒ ማርኬት እንዲሁም እዛው ጠጋ ብለው አሃዱ ላ v ያጆ ማግኘት ምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን

ለበለጠ መረጃ ስ,ቁ 0955441164
0927025357
0923915266 ይደዉሉ

08/08/2024

አርብ/ነገ 4:30
ጤና ለሁሉም vs ከዛጎል

08/08/2024

የጫወታ ቀን አርብ ከ 14ዓመት በታች
ጤና ለሁሉም vs ዛጎል 4:30 ላይ በተለምዶ ሽሮ ሜዳ/ቄራ
የሚካሄድ ሲሆን የነገውን ተጠባቂ ጫዋታ አዲሱን የደጋፊ ማልያ መልበሶንን አይርሱ!!
ጤና ለሁሉም እግርኳስ ክለብ !!!

Photos from ጤና ለሁሉም  ስፖርት ክለብ's post 06/08/2024

በአዲስ ዲዛይን ያሰራነው እና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደጋፊዎች ማልያ በእጃችን ገብቷል

እናም ውድ የጤና ደጋፊዎች ማልያው በነገው እለት ለሽያጭ ስለሚቀርብ መጥታችሁ መግዛት ትችላላችሁ

ለበለጠ መረጃ 0955441164 ይደውሉ

29/07/2024

የክረምት ወራት ውድድር ቀጣይ መርሀ -ግብር
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️
23/11/2016
ከ 15 ዓመት በታች
👉 3:00:ጤና vs M-ፋሚሊ

Photos from ጤና ለሁሉም  ስፖርት ክለብ's post 21/07/2024

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች የእግርኳስ ውድድር የዋንጫው ባለቤት የሀላባው ዞን አምባሳደሮች የአቶቴ ጉባ ከተማ ታታሪዎቹ ንቦች እንኳን ደስ አላችሁ አለን ።

ስፖርት ክለብ

Photos from ጤና ለሁሉም  ስፖርት ክለብ's post 18/07/2024

🏆 ታሪክ ሰሪዎቹ አቶቲ ጉባ በአሸናፊነት ቀጥለዋል።
ለዋንጫ ማለፈቸውን አረጋግጠዋል።

👉 ✅ 2-2
44' ፉራ መሐመድ 12' ሀብታሙ ትዕዛዙ
48' ታምራት አበራ 78' ገመቹ
አቻ በሆነ ውጤት ቢለያዪም በተሠጠ መሊያ ምት ጉባ አቶቲ አሸነፊ ሆኖል ።
እጅግ ደስ የሚል ውጤት በሁሉም መስክ
እንኳን ደስ አለን

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Alaba K'ulito?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

ብሶት አደባባይ
Alaba K'ulito