21/05/2026
የኢትዮጵያ ከ 17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ወደ ዓለም ዋንጫ ለማለፍ የመለያ ጨዋታውን በመጪው ቅዳሜ ከሞዛምቢክ ጋር ያደርጋል
ቡድኑ ቱኒዚያን በማሸነፍ ከምድብ ሀ ሦስተኛ ሆኖ ማጠናቀቁ የሚታወስ ሲሆን በውድድሩ ደንብ መሰረት የመለያ ጨዋታ (Playoff) የምድብ ሐ 3ኛ ደረጃ ይዞ ካጠናቀቀው ሞዛምቢክ ብሔራዊ ቡድን ጋር በመጪው ቅዳሜ ግንቦት 15 ከምሽቱ 1:00 ያከናውናል።
ይህን ጨዋታ ማሸነፍ ከቻለ በኳታር አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የ2026 ከ17 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ የሚያልፍ ይሆናል።
19/05/2026
የ25 እና የ20 አመት የፅናት ውጤት
2026/2018
19/05/2026
ጨዋታው ተጠናቋል
🇹🇳 ቱኒዚያ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹
90+3' አሚር ሚስባህ
ኢትዮጵያ 4 ነጦቦች በመያዝ ምድቡን በ3ኛ ደረጃ በማጠናቀቋ ወደ ዓለም ዋንጫው ለማለፍ የመለያ ጨዋታ የምታከናውን ይሆናል።
17/05/2026
በ2019 የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ
ሀላባ ከነማ ከ ..........
ቢሆን ትላላችሁ?
14/05/2026
የሀላባ ከነማ ደጋፊዎች ማህበር ስራ አስፈፃሚዎች
13/05/2026
የሚዲያ ተሸላሚ:- ሀላባ ከነማ በርበሬዎቹ የፌስቡክ ገፅ
ከሚያዚያ 21 እስከ ግንቦት 5/2018 በሀላባ ከተማ እየተካሄደ ቆይቶ በዛሬው እለት በሀደሮ ከተማ የዋንጫ አሸናፊነት ፍፃሜውን አግኝቷል።
በዚህ ውድድር የሚዲያ ተሸላሚ ለመሆን በቅተናል።
ሽልማቱ ለቀጣይ ስራዬ እጅግ ወሳኝ በመሆኑ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።
******* ግንቦት 5/2018*********
13/05/2026
ሀደሮ ከተማ የዋንጫ ባለቤት ሆኗል
ሀደሮ ከተማ 2:0 እንደጋኝ(ሻድገር)
******* ግንቦት 5/2018*********
13/05/2026
ጎልልልል ሀደሮ
91"
የፍጻሜ ጨዋታ ሀደሮ ከተማ 2-0 እንደጋኝ(ሻድገር)