ቴኳንዶ ከሶት የኮርያ ቃላት የተወሰደ ነው። ትርጉሙ ደግሞ ቴ፡ እግር ኳን፡ እጅ ዶ፡ የመንገድ ማለት ነው፡፡ ቴኳንዶ በእጅና በእግር ላይ የተመሰረተ ራስን የመከላከልና የስነ-ምግባር ስልጠና ነው። ቴኳንዶ አስተሳሰብንና ህይወትን የሚለውጥ ለስልጣኔ፣ ለስነምግባር፣ ለፍትህ መሰረት የሚሆን ስብእና የሚያጎናፅፍ ጥበብ ነው፡፡ ቴኳንዶ ስሜትን መቆጣጠር በማስተማር ሁሌም የማይጠፉ የመልካም ስብእና ባለቤት..