19/01/2024
🏆አርሰናል ከ ክሪስታል ፓላስ
👉በ22ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በኤምሬትስ ላይ አርሰናል ከ ክሪስታል ፓላስ ይጫወታሉ።
በተከታታይ ሶስት ጨዋታዎችን ማሸነፍ የተሳናቸው መድፈኞቹ ዳግም ወደ ድል ለመመለስ የሚያደርጉት ፍልሚያ ስንት ለስንት ያልቃል?
በቴሌግራም ቻናላችን ላይ በትክክል ለገመቱ 5 ቤተሰቦች የ2500 ብር 💵 ቦነስ የምንሸልም ይሆናል።
መልካም እድል!
ሁሉስፖርት ቤተሰብን ይቀላቀሉ!
Website - https://hulusport.com/
Facebook - https://www.facebook.com/hulusport.et
Telegram - https://t.me/hulusport_et
TikTok - https://www.tiktok.com/.et
18/01/2024
የእግር ኳስ እውቀቶን በመጠቀም ያሸንፉ!
👉የተጫዋቾቹን ክለብ እና ሚጫወቱበትን ቦታ በማየት ብሄራዊ ቡድኑን ይገምቱ ይሸለሙ።
በቴሌግራም ቻናላችን በትክክል ለገመቱ 5 እድለኛ የሚሆኑ ቤተሰቦች እጣ በማውጣት የ500 ብር 💵 ቦነስ የምንሸልም ይሆናል።
መልካም እድል!
ሁሉስፖርት ቤተሰብን ይቀላቀሉ!
Website - https://hulusport.com/
Facebook - https://www.facebook.com/hulusport.et
Telegram - https://t.me/hulusport_et
TikTok - https://www.tiktok.com/.et
16/01/2024
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሞሮኮ መልስ የአንድ ቀን እረፍት በማድረግ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም አከናውነዋል።
13/01/2024
የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከነገው ጨዋታ በፊት ዛሬ ጨዋታው በሚከናወንበት በኤል አብዲ ስታድየም የመጨረሻ ልምምዳቸውን አከናውነዋል።
በሞሮኮ እና የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን መካከል የሚካሄደው ጨዋታ ቅዳሜ ጥር 4 ምሽት 12፡00 ላይ ይደረጋል።
08/01/2024
እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ በመልካም ዕድል፣ በደስታ እና በአሸናፊነት የተሞላ እንዲሆንላችሁ ምኞታችንን ከሁሉስፖርት አድርሰናል!
መልካም በዓል ለመላው የሁሉስፖርት ቤተሰብ!
04/01/2024
🏆 የጨዋታ ኮከቦች
✅ ከስልጤ ወራቤ
የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ 10ኛ ሳምንት ምድብ ሀ ስልጤ ወራቤ 2ለ0 ወልዲያ ከተማን ባሸነፈበት ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ በመሆን ተመርጧል፡፡
✅ ከንብ
5:30 በተደረገው ጨዋታ ንብ 1ለ0 ኦሮሚያ ፖሊስን ሲያሸንፍ በርካታ ግብ ሊሆኑ የሚችሉ ኳሶችን ማዳን የቻለው ግብ ጠባቂው የጨዋታው ኮከብ በመሆን ተመርጧል፡፡
✅ ከአዲስ አበባ ከተማ
ከሰዓት በተደረገው ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ 1ለ0 ጅማ አባ ጅፋርን ባሸነፈበት ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ በመሆን ተመርጧል፡፡
Telegram T.me/Dagu_Sport