400m Sprinters at atdstc

400m Sprinters at atdstc

Share

To show fun what we do passionately. motivating anyone towards their dreams and goals. we teach
we coach
we train
we consult. we all harvest what we saw.

Everything is possible in the power of God.

17/01/2025

እኔ የውሳኔየ ውጤት ነኝ!

እኔ በእኔ ዙሪያ ያሉ ሁኔታዎች ውጤት አይደለሁም። የራሴ ውሳኔዎች ውጤት እንጂ። Stephen R. Covey የተወለድክበት ወይም ያደክበት አካባቢ የህይወትህን አቅጣጫ ለመለወጥ ተጽዕኖ ይኖራቸው ይሆናል፤የቤተሰብህ ሁኔታ ወይም አብረውህ የሚያሳልፉ ጓደኞችህ ምርጫህን በመወሰን ጫና ሊያሳድሩብህ ይችሉ ይሆናል፤

የኑሮ ደረጃህ ፍላጎትህን ሊገድብ ይችል ይሆናል፤ በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን አንድ ነገር አለ። እሱም ያንተ ውሳኔ ነው። ያሳለፍከው ህይወት ምንም ይሁን ምንም፤ አሁን ያለህበት ሁኔታ ምንም ይሁን ምንም፤ የምትፈልገውን የመወሰን መብትና ነፃነቱ አለህ። ከወሰንክ ደግሞ ከፍላጎትህ ትደርሳለህ።
መወሰን
መወሰን
መወሰን
ስኬታማ እና የተባረከ Friday ተመኘንላችሁ

17/01/2025

The best is yet to come.
እያደኩ ነው ተመስገን።

Photos from 400m Sprinters at atdstc's post 15/09/2024
11/11/2020

የግል ስብዕና ስልጠና ለጣፋጭና ለስኬታማ ህይወት ጉልህ ድርሻ አለው።
አእምሮን ለምንፈልገው አላማ ወይም ግብ ፕሮግራም በማድረግ፤
ከተጨማሪ ገቢ እስከ ድርጅት ባለቤትነት ጥቅም ይሚያገኙበትን ስራ ይፈልጋሉ ?
ለበለጠ መረጃ
0918958261
Fikadu M.
www.alphagenuine.com

15/01/2019

Good morning everyone!!!

13/01/2019

Good morning everyone. Would you mind if you likeí ½í´� and share í ½í²�í ½í´�í ½í²²í ½í²°???

@the green asella stadium 08/01/2019

Fike,Mok and Bire from right to left.

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Assela?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Assela