Dawit kebede

Dawit kebede

Share

accountant

Photos from Dawit kebede's post 12/07/2024

መጋቢ ታምራት አበጋዝ ለኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ለክቡር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ያስተላለፉት አስቸኳይ (በአማርኛና በኦሮምኛ) የተፃፈ መልዕክት፦
Pireezidaantii Mootummaa Naannoo Oromiyaa Obbo Shimels Abdisaaf
Waldaan qaalahiwoot Itoophiyaa waggoota soddoma oliif wiirtuu Kurftuu qabattee tajaajila afuuraa fi hawaasummaa dhala namaa hundaaf kennaa akka turtee nibekaama,
Rakkoon seeraan alaa yeroo baayyee bulchiinsi magaalaa Bischooftuu Qabeeynaa mana amantaa irratti raawwataa jiru kabajamoo akka dhaabisiitaan kabajaan isin gaafanna.
ለኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት ለክቡር ለአቶ ሽመልስ አብዲሳ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የኩርፍቱ ማዕከል ላለፋት ከሰላሳ ዓመታት በላይ ለሰው ልጆች ሁሉ መንፈሳዊ እና ማህበራዊ አገልግሎት በመስጠት የምትገኝ ተቋም ሆና ሳለ በቤተክርስቲያኒቱ ይዞታ ላይ የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በተደጋጋሚ ከህግ ውጭ እያደረገ ያለውን ትንኮሳ ክቡርነትዎዎ እንዲያስቆሙልን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።
መጋቢ ታምራት አበጋዝ
የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ፀሐፊ

Photos from Dawit kebede's post 12/07/2024

ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ
መላዉ የወንጌል አማኞች፤ አገልጋዮች
መሪዎች ጩኸታችን ይሰማ፤ ፍትሕ እያሉ ነዉ!!
እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ!! ዝም አልልም!!
የቤተ ክርስቲያኔ ጉዳይ ይመለከተኛል!!
ሁላችሁም ቻሌንጁን ተቀላቀሉ!!

12/07/2024
Photos from Dawit kebede's post 22/05/2024

ጉዳዩ ለሚመለከተው
።።።።።።።ታርጫ መናኸሪያ ።።።።።።
ዛሬ ዕሮብ ዕለት ከታርጫ መናኸሪያ ወደ ወላይታ ሶዶ ለመጓዝ ከማለዳው በ11:00 ተነስቼ ከሌሎች ተጓዦች ጋር ተሰልፈን ዲጂታል ትኬት በ270 ብር ቆርጠን ከገባን በኋላ 30% ጭማሪ ትከፍላላችሁ ያለበለዝያ ውረዱ በማለት አስገድደው 320 ብያስከፍልም ይኼው 12:42 ድረስ ከመናኻሪያ አልወጣንም። የመናኻሪያው ስምርት ክፍል አቶ ታኬሌ የተባለ ግለሰብ ወደ መኪናው በመግባት 30% ጭማሪ ክፈሉ ያለዚያ ዋካ ሄዳቹ ተሳፈሩ በማለት ተሳፋሪን በማስፈራራቱ ተገደን ከፍለናል። እንደዛም ሆኖ የቆሜ ሰው ከተቀመጠው በላይ ነው። ፍትሕ ለታርጫ መናኸሪያ !! With Wondimu Wako
ግልባጭ፦ ለዞኑ መንገድ ትራንስፖርት ! FEBRUARY 24/2024 KE S**O WODE WAKA SIHEDI TIRFIM TECINEN TIRFM KEFILEN INDET INCHILALEN TRAFIC POLICE BIYNSI LESEWU LIJI KIDIMYA BISET YIMERETAL

07/05/2024

እናንተ ከርከሮ ጴንጤዎች..
ፓስተር ሶፎንያስ ሞላልኝ ከተናገረዉ፦
"እናንተ ከርከሮ ጴንጤዎች ሁለት ወር ሙሉ ኦርቶዶክሶች በፆሙት፤ በፀለዩት እናንተ ምን አግብቷችሁ ስጋ ቤቶችን ታጨናንቃላችሁ?"
"እነሱ ወግ አላቸዉ፤ ሥርዓት አላቸዉ ልክ ናቸዉ። እናንተ ሆዳችሁን ስትሞሉ ኖራችሁ ምን አግብቷችሁ ሥጋ ቤቶችን ታጨናንቃላችሁ..?" 😨

Photos from Dawit kebede's post 10/03/2024

ወንድም ጌታን አገልግል ታተርፋለህ እንጅ አትከስርም

03/12/2023

አመሰግናለሁ Guwadegnoche

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Awassa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address

Aroge Menehariya
Awassa