Samuel Bunna Churko
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Samuel Bunna Churko, Hawassa, Awassa.
30/07/2025
እንዲያው ለስቭል ሰርቫንቱ ኑሮ ሬት ሬት ብልም ዳሩ ሠላም ለኢትዮጵያችን ይሁን!!
28/07/2025
የተወደዱ ልጅነታቸውንና ጉብዝናቸውን ለጌታ በመሰዋት የጌታን የማዳኑን ጉልበት በዜማ ለዓለም የአወጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ከእኛ ጋር የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና እስኪ እነዚህን ዕንቆዎችንም ደግሞ በቅዱሱ ስም ባርኳቸው!!
28/07/2025
ውዴ ኢየሱሴን በዝማሬ የገለፁ የተከበሩ አገልጋይ ዘማሪዎች ሊሊ(ቃል ኪዳን) ጥላሁን እና የአዋሳው ከኮረም ሰፈር የተነሰው ደረጀ ማሰቦ ናቸው። እስኪ ባርኳቸው በጨው በተቀመመ በፀጋ ቃል በመንፈሳዊ በረከት እጃችውን ዘርጉና!
26/07/2025
ቆዩ ምንድ ነው እሱ እየሆነ ያለው ጎበዝ???
What is going on/happening please??
26/07/2025
NO MATTER HOW LONG THE NIGHT IS, BUT BRIGHT DAY WILL COME SOON TO ETHIOPIAN TEACHERS.
YOUR OPTIMIST BROTHER, SAMUEL.!!
24/07/2025
An optimist Afro-Sami!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Website
Address
Awassa