Coach Amare Muche

Call Contact the business

Coach Amare Muche Amhara Atheletics Infotement
Addis Ababa and Bahirdar
P.O.Box # #
Ethiopia
+251-913-75 78 57
http:tiktok.com/

13/10/2026

#ናቲ እና #ሀኒ
እንኳን ደስ ያላቹህ ደስታቹህ ደስታየ ነው !!

#ናቲ ትጋትህን እና ፅናትህን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ትችላለህ ወንድሜ !!!!

Chicago
10/10/2026

Chicago

አብረን መንገድ ጀምረን ከፊለፊት ድንጋይ አስቀምጣቹህ ዘወር ያላቹህ ሰወች አደናቀፈን እንጂ አልወደቅንም !!! !!!
06/10/2026

አብረን መንገድ ጀምረን
ከፊለፊት ድንጋይ አስቀምጣቹህ ዘወር ያላቹህ ሰወች
አደናቀፈን እንጂ አልወደቅንም !!!

!!!

  ስታዲየም አውሮፓ አመሜሪካ እንዳይመስልህ የልቅንስ ባህርዳር ነው !!!!!ሰንካላ ምክንያት እየፈጠርክ አትሌቲክሱን አታቆርቁዘው እዚህ ሜዳ ላይ ውሰድ እና ውድድር አዘጋጂ አትሌቶች ይፈንጩበ...
29/09/2026

ስታዲየም አውሮፓ አመሜሪካ እንዳይመስልህ የልቅንስ ባህርዳር ነው !!!!!
ሰንካላ ምክንያት እየፈጠርክ አትሌቲክሱን አታቆርቁዘው እዚህ ሜዳ ላይ ውሰድ እና ውድድር አዘጋጂ አትሌቶች ይፈንጩበት!!!

17/09/2026
  ⛔️አንተ አንቺ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ስፓርት አሰልጣኞች ናቹህ❓አሰልጣኞች ከሆናቹህ ሁላቹህም በመጀመሪያ ስራውን ጋብ አድርጉት  እና ተመካከሩ ተወያዩ እንወያይ ❓የአትሌቲክስ አሰልጣኝነት ...
17/09/2026

⛔️

አንተ አንቺ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ስፓርት አሰልጣኞች ናቹህ❓

አሰልጣኞች ከሆናቹህ ሁላቹህም በመጀመሪያ ስራውን ጋብ አድርጉት እና ተመካከሩ ተወያዩ እንወያይ ❓

የአትሌቲክስ አሰልጣኝነት በኢትዮጵያ ረክሷል ፣ ተዋርዷል ፣ ክብር አጥቷል።

ክለቡ አያከብረውም ፣ ፌደሬሽኑ አያከብረውም ፣ አትሌቱ አያከብረውም ብሎም አሰልጣኝነት ምንም ሆኗል።

#ነገ የሁልህም ፣ የሁልሽም ቤት ይንኳኳል ቆም ብለህ ፣ ብለሽ አስብ እና ተግባቡ ፣ ተደራጅ ፣ መብትህን አስከብር ዝም ካልሽ መጨረሻው ወይ ስደት ነው ወይ የበታችነት ፣ ድህነት ነው።

#እስኪ ስንት አሰልጣኝ ነው በደመወዙ ልጆቹን ጥሩ ት/ቤት እያስተማረ ያለው ?

Address

Jijiga
�

Telephone

+251-913-75 78 57

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Coach Amare Muche posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Coach Amare Muche:

Shortcuts

Share

Category