13/12/2022
Abugida fitness
መሰረታዊ የአካል ዕውቀት መስጨበጥና ለእንቅስቃሴ የሚያስፈ?
13/12/2022
05/12/2022
>> ጊዜዬንና ገንዘቤን የዘራውበትን
ነገር እንዳይ የረዳኝን
እግዚሐብሄርን ሁል ጊዜ ነብሴ
ታመሰግነዋለች !!
ክብርና ምስጋና ለስምህ ይሁን!!
05/12/2022
-/ እግዚአብሄር ረድቶኝ ለምኖርባት ከተማ ቡታጅራ ያበረከትኩት የስፓርት ማዕከል(ጂም)ና የስፓርት ግብዓቶች መሸጫ ሱቅ ናቸው ።
-/ ያለኝን ንብረት በማሰባሰብ ትልቅ ጂምናዝየም ለማህበረሰቡ ለመገንባት መሬት ልመና ላይ ነኝ !!
ከብሔር ፣ ከቋንቋ ፣ከሐይማኖት፣ነፃ የወጣን ቀን ሁሉም ነገር እንደሚሳካ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።
05/12/2022
30/11/2022
>> በጥበብ ትሰራለህ !
>> በአግባቡ ትመገባለህ!
>> በቂ እረፍት ትመወስዳለህ!
>> የተመረጡ suppliments ትጠቀማለህ
( ውጤት በትግስት ይመጣል ! )
>> |3kg mass gainer ተጠቅመህ የ10ዓመት ውጤት የጠበከው ልጅ እንዴት ነህ...ቂቂቂቂ!!!
27/11/2022
>> በፎርጅድ ምርቶች ውጤት ያጣቹ!!
>> በ2ና3 ዐይነትና ጣዕም የተማረራቹ !!
መፍትሔ ከአቡጊዳ Suppliments.
https://t.me/abugidagym
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Butajira