Addis Ababa Basketball Federation

Website Contact the business

Addis Ababa Basketball Federation In Addis for Addis through Basketball

02/10/2026
26/09/2026
የአዲስ አበባ ከተማ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን ከፓራሶል ኤቭንትስ ጋር በመተባባር የ 3 ለ 3 ውድድር በወንዶችና ሴቶች ለማከናወን የስምምነት ሰነድ ፊርማ ስነ ስርአት አከናውነዋል፡፡ይህንንም የፌ...
24/09/2026

የአዲስ አበባ ከተማ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን ከፓራሶል ኤቭንትስ ጋር በመተባባር የ 3 ለ 3 ውድድር በወንዶችና ሴቶች ለማከናወን የስምምነት ሰነድ ፊርማ ስነ ስርአት አከናውነዋል፡፡ይህንንም የፌዴሬሽናችን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ዘውዱ ጉግሳ ከፓራሶል ኤቨንት ስራ አስኪያጅ ከአቶ ቅንንት ታደሰ ጋር አከናወነዋል፡፤

21/09/2026
19/09/2026

የአዲስ አበባ ከተማ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን በሶዊራድ ሆቴል በደማቅ ሁነት አከናወነ በጉባኤው ላይ ለተገናችሁ የክብር እንግዶቻችን የክፍለ ከተማ ተወካዮች የቡድኖች ተወካዮች ከሙያ ማህበራት የመጣችሁ ተወካዮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላችሁ በሙሉ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን

መስከረም 16 እና 17 የውድድር ቦታ አራት ኪሎ
17/09/2026

መስከረም 16 እና 17 የውድድር ቦታ አራት ኪሎ

ቻሌንጀር 40 አመት ምስረታ እና የ 2018 አ. ም የታዳጊዎች የክረምት ስልጠና ማጠናቀቂያ ፕሮግራም መስከረም 3/2018 ትንሿ ስታዲየም እስቲ በ comment congra በሏቸው
15/09/2026

ቻሌንጀር 40 አመት ምስረታ እና የ 2018 አ. ም የታዳጊዎች የክረምት ስልጠና ማጠናቀቂያ ፕሮግራም መስከረም 3/2018 ትንሿ ስታዲየም እስቲ በ comment congra በሏቸው

Address

Gefersa
1020

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ababa Basketball Federation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Addis Ababa Basketball Federation:

Shortcuts

Share

Category