24/01/2025
Harabel Consultancy Service P.L.C Hawassa
Training & Consultancy Services in Business, Social science & Health related issues.
24/01/2025
ወደ አማኑኤል ሆስፒታል የሚገቡ የአዕምሮ ህሙማን ቁጥር እየጨመረ ነው
| በሆስፒታሉ አስተኝቶ ህክምና ምክትል ዳይሬክተር ነርስ ተስፋዬ አለምነህ ወደ ሆስፒታሉ የሚመጡ አዳዲስ ታካሚዎች እየጨመሩ መምጣጣታቸውን ተናግረዋል፡፡
በአማኑኤል አዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሚመጡ ታካሚዎች ከሴቶች በበለጠ ወንዶች ትልቁን ቦታ ይይዛሉም ተብሏል።
ከሆስፒታሉ ደህና ሆነው ወተው ከወጡም በኋላ ያለው ሁኔታ የተስተካከለ ስለማይሆንላቸው ተመልሶ የማገርሸት እና ተመልሶ የመምጣት ነገር እየጨመረ መጥቷል ሲሉ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል፡፡
አንድ ክፍተት እየፈጠረ ያለው የተጠኑ ጥናቶች ባለመኖራቸው መንግስትም ትኩረት እየሰጠው አለመሆኑ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡
ወደ አማኑኤል ሆስፒታል የሚመጡ አብዛኞቹ ታካሚዎች ድባቴ ፣ባይፖላር ፣ ከባድ የአእምሮ ህመምና በአደንዛዥ እፅ ሱስ ሳቢያ የሚመጣ የአዕምሮ ህመም የተጠቁ እንደሆኑ ገልፀዋል፡፡
በሆስፒታሉ ከሚታከሙ ታካሚዎቸ ውስጥ በብዛት ከ20-40 አመት የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙት ቁጥራቸው ከፍ እንደሚል አንስተዋል ፡፡
የሆስፒታሉ ግንባታም በጣም የቆየ እና ደረጃውን የጠበቀ እንዳልሆነ የተናገሩት አቶ ተስፋዬ በተደጋጋሚ የአልጋ እጥረቶች እንደሚገጥሟች አስታውቀዋል፡፡
ለሚፈጠሩ ክፍተቶች እንደማስተንፈሻም በጤና ሚኒስተር አማካኝነት በሆስፒታሉ ግቢ ሌላ ህንፃ ለመገንባት መሰረተ ድንጋይ መጣሉን እና በአንድ አመት ግዜ ውስጥ ያልቃል ተብሎ እቅድ ተይዟል ብለዋል፡፡
የአእምሮ ህመም ታክሞ መዳን የሚችል በመሆኑ ህብረተሰቡ በቂ ግንዛቤ ሊኖረው እንደሚገባም ተግረዋል፡፡
ኢትዮ ኤፍኤም
08/04/2024
Consortium
Harabel with Teddy Gossa@ Kezira Diredawa Ethiopia.
08/04/2024
Harabel Consultancy Service P.L.C & Teddy Gossa Training, Counseling & Research Center Chief Executive Director's at Kezira-Diredawa Office.
February 2024
26/11/2023
Dear Tewodros Congratulations!!
Happy Wedding for our Company G. Manager Tewodros Getahun & Selina T.
19/03/2023
19/03/2023
Cheshire Walk 2023 Hawassa, Sidama, Ethiopia.
ለአካል ጉዳተኞች እጓዛለው!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Contact the business
Telephone
Website
Address
Hawassa