ማን ዩናይትድ ዜና ጃጁራ ከተማ

ማን ዩናይትድ ዜና ጃጁራ ከተማ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ማን ዩናይትድ ዜና ጃጁራ ከተማ, Sport & recreation, 𝐇𝐨𝐬𝐚𝐧𝐚, Hosanna.

ስለ ተወዳጁ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ትኩስ እና እውነተኛ መረጃዎችን ቀድመው ማግኘት ይፈልጋሉ? የዝውውር ዜናዎች፣ የጨዋታ ግምገማዎች፣ እና የውስጥ መስመር ወሬዎች እንዳያመልጥዎ! ሁሉንም ሰበር መረጃዎች በፍጥነት እና በታማኝነት ወደ እርስዎ እናደርሳለን። አሁኑኑ ሰብስክራይብ/ፎሎው በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ! 👇
​ሊንክ
​https://www.facebook.com/100088418

ሁሉ በሁሉ የሆነ ተጨዋች ካፒቴን ቡርኖ 💪PFA የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሏል።
25/08/2026

ሁሉ በሁሉ የሆነ ተጨዋች ካፒቴን ቡርኖ 💪

PFA የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሏል።

ተረጋገጠ  ባሌባ ለዩናይትድ ፊርማውን አኖረ✍️ ካርሎስ ባሌባ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት 20  ቁጥር ማሊያ የሚለብስ ይሆናል።መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ Baleba Bruno Maino
25/08/2026

ተረጋገጠ ባሌባ ለዩናይትድ ፊርማውን አኖረ✍️

ካርሎስ ባሌባ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት 20 ቁጥር ማሊያ የሚለብስ ይሆናል።

መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ Baleba Bruno Maino

የማን ዩናይትድ የመሃል ሜዳ መልሶ ግንባታ💞💪❤🇧🇷 አንድሬ ሳንቶስ🇧🇪 ዩሪ ቲሌማንስ🇨🇲 ካርሎስ ባሌባእነዚህን ሶስት የመሃል ሜዳ ዝውውሮች እንዴት ትመዝኗቸዋላችሁ?
22/08/2026

የማን ዩናይትድ የመሃል ሜዳ መልሶ ግንባታ💞💪❤
🇧🇷 አንድሬ ሳንቶስ
🇧🇪 ዩሪ ቲሌማንስ
🇨🇲 ካርሎስ ባሌባ
እነዚህን ሶስት የመሃል ሜዳ ዝውውሮች እንዴት ትመዝኗቸዋላችሁ?

INEOS የሉክሾው ተጠባባቂ የግራ መስመር ተከላካይና ሌላ + ተጨዋቾችን ያስፈርማል።  Note ያዙ🙏Fabrizio Romano
22/08/2026

INEOS የሉክሾው ተጠባባቂ የግራ መስመር ተከላካይና ሌላ + ተጨዋቾችን ያስፈርማል። Note ያዙ🙏

Fabrizio Romano

በተያያዘ ዜና ካርሎስ ባሌባ የህክምና ምርመራ በማንቸስተር ዩናይትድ ነገ ለማድረግ ቀጠሮ ተይዘዋል። The Athletic 🙏 “በዚያው የኒውካስሉን ሆልንና የፓላሱን ማቴታንም እንዳትረሱ INEO...
21/08/2026

በተያያዘ ዜና

ካርሎስ ባሌባ የህክምና ምርመራ በማንቸስተር ዩናይትድ ነገ ለማድረግ ቀጠሮ ተይዘዋል። The Athletic 🙏

“በዚያው የኒውካስሉን ሆልንና የፓላሱን ማቴታንም እንዳትረሱ INEOS🙏

በጥበብ የሰነቁት INEOS ይለያሉ ሰር ጂም 💪

ነገሩ በአንድ ቃል አከተመ ዩናይትድ ማለት ይኸው!እንደእኔ የዩናይትድ ደጋፊ አይዘልም 💞❤💪በቃ ዩናይትድ ማለት INEOS ማለት 🎉🌯🎉
21/08/2026

ነገሩ በአንድ ቃል አከተመ ዩናይትድ ማለት ይኸው!
እንደእኔ የዩናይትድ ደጋፊ አይዘልም 💞❤💪
በቃ ዩናይትድ ማለት INEOS ማለት 🎉🌯🎉

ሰበር ቢሆን ግን ከሆልም በላይ ነው 🇪🇸 የካርሎስ ባሌባን  ዝውውር ካጠናቀቀ በኋላ ቀጣይ ዋና ትኩረቱን አዲስ የግራ መስመር ተከላካይ ማስፈረም ላይ አድርጓል።በተጨማሪም ተጫዋቹን ማስፈረም የ...
20/08/2026

ሰበር ቢሆን ግን ከሆልም በላይ ነው 🇪🇸

የካርሎስ ባሌባን ዝውውር ካጠናቀቀ በኋላ ቀጣይ ዋና ትኩረቱን አዲስ የግራ መስመር ተከላካይ ማስፈረም ላይ አድርጓል።

በተጨማሪም ተጫዋቹን ማስፈረም የሚቻልበትን ሁኔታ እና መስፈርቶችን ለመረዳት ባለፉት ከአሌሃንድሮ ባልዴ ወኪሎች ጋር ንግግር አድርገዋል።

ምንጭ Fabrizio Romano

Elliot Anderson — £116m.Baleba, Santos, AND Tielemans — £150m.ማንቸስተር ሲቲ ለአንድ ተጫዋች (ኤሊዮት አንደርሰን) ያወጣው £116 ሚሊዮን ፓውንድ፣ ማንቸ...
19/08/2026

Elliot Anderson — £116m.

Baleba, Santos, AND Tielemans — £150m.

ማንቸስተር ሲቲ ለአንድ ተጫዋች (ኤሊዮት አንደርሰን) ያወጣው £116 ሚሊዮን ፓውንድ፣ ማንቸስተር ዩናይትድ ሙሉ የመሃል ክፍሉን ለመቀየር ያወጣውን ጠቅላላ ወጪ (£150 ሚሊዮን) ተቀራራቢ ያደርገዋል።

እውነተኛ የዩናይትድ ደጋፊ አይዘልም INEOS💞የእናንተ የክረምት ምርጥ ፈራም ማነው.......🙏
19/08/2026

እውነተኛ የዩናይትድ ደጋፊ አይዘልም INEOS💞
የእናንተ የክረምት ምርጥ ፈራም ማነው.......🙏

Address

𝐇𝐨𝐬𝐚𝐧𝐚
Hosanna

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማን ዩናይትድ ዜና ጃጁራ ከተማ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share