25/08/2026
ብቁና በስነምግባር የተነጸ ሀገር ወደድ ዜጋን መፍራት
25/08/2026
13/08/2026
በምስጋና ወደ ደጆቹ፣ በውዳሴም ወደ አደባባዮቹ ግቡ፤ አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ።" ውስጤ ሀሴት አድርጋለች
👉
08/08/2026
Excellence Gym & fitness &Muaythai
ሆሳዕና ጮራሞ ፕላዛ ጎን ባለው አድሱ ህንጻ መሬት ላይ
0912118834/ 0912881155
28/07/2026
ይጀመራል
26/07/2026
20/07/2026
09/07/2026
ይህንን ፈገግታ ለማምጣት ትናንት ብዙ አስለቃሽ ችግሮችን ያለስንፍና እና ተስፋ ባለመቁረጥ ተጋፍጠናል የተኛውንም በህይወታችሁ የሚያጋጥማችሁ ነገሮች ላይ እግዚአብሔርን በመስቀደም መጋፈጥ ልመዱ እስትንፋሳችሁ እስካልተቋረጠ ድረስ ሁሌም እድል አላችሁ
ስኬት ዝም ብሎ አይመጣም ይህንን የጻፍኩላችሁ ከእናንተ ተሽየ ሳልሆን ከትናንት የተሻለ ነገር በህይወቴ ስላየሁ ነው መልካሙን ሁሉ ተመኛሁላችሁ
04/07/2026
ለሌሎች ለምተከብሩኝ ተከታዮቼ እናንተን ስለማይመጥን አስቀድሜ ይቅርታ 🙏🙏
ዛሬ አንድ መልዕክት በቅርበት ለምታውቁኝ ሰዎች ማስተላለፍ እፈልጋለሁ ይህም መልእክት በsocail media የምሰራቸውን video ይሁን ጽሑፍ ለኔ ነው እላችሁ በራሳችሁ ህይወት ነገሩን እየተረጎማች ያዙኝ ልቀቁኝ ለምትሉ ሁሉ ይድረስ እኔ ለእናንተ የምሰረውም video ይሁን ጽሑፍም የለም ምክንያቱም Level (ደረጃ) የሚባል ነገር አለ ከደረጃየ ሸርተት ብየ ስለእናንተ አልጽፍም 👉እግዚአብሔር ይመስገን በ social media ብዙ ተከታዮች አሉኝ
ለተከታዮቼ ደግሞ ያስተምራል ብየ የማምናቸውን የህይወት ተሞክሮዎች ገጠመኛችን አገራቸዋለሁ የተከተሉኝ በምክንያት ስለሆነ
👉እራሳችሁን ከእኔ ጋር ለማነጻጸር ማሰባችሁ በጣም አስቆኛል ያው ምኞት አይከለከል ነገር ነው 👉 ደረጃችሁን እውቁ
ደግሞ የተሻልን ነን እያላችሁ የምታወሩም አላች ችግሩ ማሪሻል አርት ከሆነ ብልጫ የምባሉት 👉Felxeblity 👉 Self defense 👉special Kick Acrobatic skill እና Craetavity ናቸው ከእነዚህ ጋር ደግሞ ፍጹም አትተዋወቁም ታዲያ የቱ ጋር ነው መሻል ? ለነገሩ ያላችሁት ሌላ Planet ለይ ናችሁ አይፈረድባችሁም
👉ቲር ኤቅጥ ለሮ አጋ መላይ ኡሉም ፍሮ ሆራ ይላል ሀዲያ ተርቶ
Gezish የሚለው ብራንድንግ በቃላሉ የተገነባ አይደለም ደረጃችሁን እውቁ ለማለት ነው
Hosanna