27/06/2023
▪️ዌስትሃሞች የማን.ሲቲን ጥያቄ ውድቅ ካደረጉ በኋላ ራይስ የአርሰናልን ሶስተኛ ጥያቄ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
አርሰናል ጁሪየን ታምበርን ለማስፈረምም ከጫፍ ደርሰዋል።[John Cross]
ሊንኩን በመንካት👉 https://www.facebook.com/profile.php?id=100063889897299 ቤተሰብ ይሁኑ
27/06/2023
አዲስ
አርሰናል ለዴክላን ራይስ ዝውውር ሶስተኛ ጥያቄውን ለማቅረብ ፍላጎት እንዳላቸው ለዌስትሃም አሳውቀዋል። ይህ ሶስተኛ ጥያቄ የሚፈለገውን 100 ሚልዮን ፓውንድ እንደሚያደርሳቸው ይጠበቃል።
- ሳሚ ሞክቤል ከዴይሊ ሜይል
ሊንኩን በመንካት👉https://www.facebook.com/profile.php?id=100063889897299ቤተሰብ ይሁኑ
27/06/2023
ዌስትሃም የማንቸስተር ሲቲን የዴክላን ራይስ ጥያቄ ውድቅ አድርገውታል ምክንያቱም አርሰናል በድጋሚ ከ90 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ዋጋ እንደሚያቀርብ ያውቃሉ። እቅዱ ለቀናት ግልጽ ነው።
በቅርቡ የአርሰናል ሶስተኛ ጥያቄ እንደሚቀርብ ይጠበቃል ነገርግን ማንቸስተር ሲቲ አሁንም በውድድሩ ውስጥ እንዳለ ይቆያል።
- ፋብሪዝዮ ሮማኖ
ሊንኩን በመንካት👉https://www.facebook.com/profile.php?id=100063889897299 ላይክ በማለት ቤተሰብ ይሁኑ
27/06/2023
OFFICIAL
ሀቨርትዝ በይፋ አርሰናልን ተቀላቅሏል
17/06/2023
አርሰናል የሁለቱንም የራይስ እና ሀቨርትዝን ዝውውር እንደሚጨርሱ በራሳቸው ይተማመናሉ። ሁለቱም ዝውውሮች በጣም ወሳኝ ስፍራ ላይ ደርሰዋል አርቴታ ጀርመናዊውን ለማስፈረም ግፊት እያደረገ ነው።
-ፍሎሪን ፔልቲንበርግ
15/06/2023
ሰበር ዜና🚨
አርሰናል ራይስን ለማስፈረም ተቃርቧል ! ስምምነቱ ገና አልተጠናቀቀም ግነ የራስ መተማመኑ ዝውውሩ እንደሚሳካ ጨምሯል! ዌስትሀም 100 ሚሊዮን በላይ ይፈልጉ ነበር አርሰናል ለዛ ሚጠጋ ገንዘብ አቅርበዋል አድ ኦን ጨምሮ።
- ክሪስ ዊትሊይ
10/06/2023
አርሰናል ከሞላ ጎደል(Almost) ከዌስትሃም ጋር በዴክላን ራይስ የመጨረሻ ክፍያ ላይ ከስምምነት ደርሰዋል። ዌስትሀም ክፍያውን በሁለት ክፍል መቀበል ይፈልጋል።
- Miguel Delaney ከ The independent
09/06/2023
አርሰናል ለራይስ ዝውውር ሪከርድ የሆነውን 92 ሚሊየን ፓውንድ ለማቅረብ አንድ እርምጃ ተቃርቧል።
ዌስትሃም አምበሉን የሚተኩ ሶስት ተጫዋቾችን ለይቷል እናም ራይስ የአርሰናል ተቀዳሚ ኢላማ ነው። አሁን በድርድር ጉዳዩ እየተሻሻለ ነው።
- ማት ሎው ከቴሌግራፍ
05/06/2023
▪️ብራይተኖች ከሞይሰስ ካይሴዶ ዝውውር 80 ሚሊየን ፓውንድ ይፈልጋሉ።አርሰናል ደግሞ 75 ሚሊየን የመጀመሪያ ሂሳብ አቅርቧል ቀጣይ ደሞ 5ሚሊየን አንደሚጨምር ይገመታል። ካይሴዶ በአርሰናል ሊቨርፑልና ማን.ዩናይትድ ይፈለጋል።
👍 ይህ ካልተሳካ ደግሞ👍
ሮሚዮ ላቪያም በሶስቱ ክለቦች የዝውውር ዝርዝር ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ሳውዝሃምፕተኖች ከዝውውሩ ከ40-50 ሚሊየን ፓውንድ ሊጠይቁ ይችላሉ።
[Adrian Kajumba, Mail Sports]
05/06/2023
◾️|| አርሰናል ከካይሴዶ ጋር ተስማምቷል ። [ rumour]
የሁለተኛ ምንጭ እንደሆነ የሚነገረው እና ታማኒነቱ ብዙም የማያስተማምነዉ አርሰናል ከዋና የክረምቱ ኢላማቸው ሞይስ ካይሴዶ ጋር በግል ስምምነት ላይ ደርሰዋል ሲል ዘግቧል። የብራይተኑ ኮከብ ሞይስ ካይሴዶ የወደፊት ክለቡ የት እንደሚሆን ባይታወቅም ከአርሰናል ጋር ከስምምነት ላይ መድረሱን ተነግሯል ። መድፈኞቹ ወደ £75m የሚሆን የዝውውር ገንዘብ አዘጋጅቷል። [ ሚረር ]