Kilabii Kubbaa Miilaa Hospitaala Odaa Hullee

Kilabii Kubbaa Miilaa Hospitaala Odaa Hullee

Share

12M Followers 35Following

18/05/2024

Kilabiin kubbaa miilaa Hospitaala OdA Hullee liigii olaanoo oromiyaa marsaa 2ffaa guyyaa hariidha 2-1 gulisoo injifatee jira
ክለባችን ኦዳ ሁሌ ሆስፒታል በኦሮሚያ ከፋተኛ ሊግ ሁለተኛውን ዙር ውድድር በዛሬው እለት ጉሊሶ ከተማን 2-1 አሸንፏል

Photos from Kilabii Kubbaa Miilaa Hospitaala Odaa Hullee's post 15/05/2024

⚽️⚽️ክለባችን እያስመዘገበ ላለው የውጤት መሻሻል በክለባችን ኦዳ ሁሌ ሆስታል ከፋተኛ እንቅስቃሴ እያደረጉ የሚገጎ የክለባችን ተጫዋቾች የተወሰኑትን እናስተዋውቃቹ

✍️6 ቁጥር ለብሶ እየተጫወተ የሚገኘው ብሩክ ዘለቀ (ዮቦ) ይባላል ብሩክ የጅማ ከተማ ተወላጅ ሲሆን ክለባችንን ለ3 ዓመት በሚገባ እያገለገለ ይገኛል ክለቡ በ2015 ዓ.ም የኦሮሚያ ከፋተኛ ሊግ ምድብ A ሻፒዮን ሲሆን የክለቡ አንበል በመሆን አገልግሎአል ብሩክ የሚጫወትበት ቦታ የተከላካይ አማካይ ሲሆን ክለባችን ሚዛኑን ጠብቆ የተቃራኒ ክለብ ላይ የኳስ ብልጫ እዲወስድ ተረጋግቶ ኳሶችን በማጫወት ክለቡን እያገለገለ ይገኛል

✍️የክለቡ ግብ ጠባቂ በመሆን ድንቅ እንቅስቃሴ እያሳየ የሚገኘው ረይስ ማመዜን ይባላል የአጋሮ ከተማ ተወላጅ ሲሆን አጋሮ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከኦሮሚያ የክለቦች ሻፒዮና እስከ ኦሮሚያ ከፋተኛ ሊግ እንዲደርስ በርካታ ገድሎችን የሰራ አስደናቂ ግብ ጠባቂ ነው በሪካታ ጎል የሚሆኑ ኳሶችን በመቆጣጠር ድንቅ ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል

✍️ 4 ቁጥር ማለያ ለብሶ እየተጫወተ የሚገኘው ገመችስ ከበደ ይባላል የአንቦ ከተማ ተወላጅ ሲሆን ገመችስ በአንቦ ከተማ ክለብ የተጫወተ እና የድንቅ ችሎታ ባለቤት የሆነ ተጫዋች ነው በተከላካይ አማካይ ቦታ ክለቡን በሚገባ ኳስ አደራጅቶ እንዲጫወት በማድረግ የሚታወቅ ሲሆን በርካታ ልምድ ያለው እና ክለባችንን በአንበልነት እያገለገለ የሚገኝ ተጫዋች ነው

✍️10 ቁጥር ለብሶ የሚጫወተው አላዛር ታምሩ(አቤላ) ይባላል አላዛር የአዳማ ከተማ ተወላጅ ሲሆን ኢትዮጵያ መድን u20 ሀዲያ ሆሳእና u20 ክለቦች የተጫወተ እና ፈጣን ከኳስ ጋር ምቹ የሆነ የክለባችን የመሀል ሜዳ ሞተር በመሆን እያገለገለ የሚገኝ ተጫዋች ነው አላዛር እንደ መሀል ተጫዋችነቱ ኳሶችን ለአጥቂዎች አመቻችቶ ከመስጠት በተጨማር ለክለቡ በርካታ ጎሎችን እያስቆጠረ ይገኛል አላዛር የያዘውን በርካታ ልምዶች በመጠቀም ለክለባችን ትልቅ ግልጋሎት እየሰጠ ይገኛል

👍19 ቁጥር ለብሶ እየተጫወተ የሚገኘው ቦና ፉፋ ይባላል ቦና የወሊሶ ከተማ ተወላጅ ሲሆን በኦሮሚያ አንደኛ ሊግስ ተሳታፊው ከስርካባ እግኳ ክለብ የተገኘው ፈጣኑ የፊትለፊት እና የመስመር አጥቂ ነው ቦና ወጣት ድንቅ እንቅስቃሴ እያሳየ የሚገኝ አጥቂ ነው ቦና ለክለባችን በርካታ ጎሎችን እያስቆጠረ ይገኛል

✍️16 ቁጥር ለብሶ እየተጫወተ የሚገኘው ፉአድ ራያ ይባላል ፉአድ የሰኮሩ ከተማ ተወላጅ ሲሆን ሰኮሩ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከኦሮሚያ ክለቦች ሻፒዮና እስከ የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ እስኪገባ ድረስ በክለቡ የተጫወተ እና በቅርቡ ጅማ ከተማ ላይ በተደረገው የኦሮሚያ ሻፒዮና ላይ ጅማ ዞንን ሻፒዮን እንዲሆን ድንቅ እንቅስቃሴ ካሳዩ ተጫዋቾች ግንባር ቀደሙ ነው ፉአድ ድንቅ የግራ እግር ተሰጦ ካላቸው ተጫዋቾች አንዱ ነው ፉአድ ለክለባችን ጎሎችን እያስቆጠረ እና ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ በማቀበል እያገለገለ ይገኛል

⚽️ከላይ የጠቀስናቸው ተጫዋቾች በኦሮሚያ እግር ኳስ ፈረዴሬሽን የጨዋታው ኮከብ ሽልማት እየተሸለሙ ከሚገኙ ተጫዋቾች ውስጥ ይገኙበታል በክለባችን እየተጫወቱ ከሚገኙ ተጫዋቾች ጥቂቶቹን ያስተዋወቅናቹ ሲሆን ተጨማር ድንቅ ተጫዋቾችን እናስተዋውቃቹአለን

12/05/2024

Kilabiin keenya Hospitaalli Odaa Hullee dorgommii liigii olaanoo oromiyaa marsaa 2ffaa Magaalaa Ambootti gaggeeffamaa jiru irratti taphoota walitti aansaa irratti qabxii foyya'aa galmeessisuun zoonii gadii irraa ol-siquu danda'aniiru guyyaa harraas magaalaa Leeqaa 2-1 mo'achuu danda'eera.

Kilabichaaf taphni afur hafeeraaf

Kilabicha ilaalchisee waggoottan itti aanuuf kilabicha hanga ta'e olguddisuufi cimsuuf haaldureewwan adda addaa mijeeffameera.

ክለባችን ኦዳ ሁሌ ሆስፒታል በኦሮሚያ ከፋተኛ ሊግ ሁለተኛ ዙር በአንቦ ከተማ እየተወዳደረ ሲሆን ክለቡ ተከታታይ ጥሩ ውጤቶችን በማስመዝገብ ከወራጅ ስጋት መውጣቱን አረጋግጦአል በዛሬው እለትም ሌቃ ከተማን 2-1 አሸንፏል

ክለቡ አራት የምድብ መረሀግብር ጨዋታዎች የሚቀሩት ይሆናል

ክለቡን በተመለከተ ለሚቀጥለው አመታት ክለቡን አንድ እስቴ ከፍ አድርጎ የሚያጠናክረው በርካታ ነገሮችን ከክለቡ ጎን ተመቻችተዋል

01/05/2024

Big 3 point 🙏💪

Torbee 16ffaa Liigii Olaanoo Oromiyaa Kilaba Hoospitaalaa Odaa Hullee , Magaalaa Dambi Doolloo , B/M Giincii fi Kutaan Magaalaa Sabbataa injifannoo galmeessaniiru .

Photos from Kilabii Kubbaa Miilaa Hospitaala Odaa Hullee's post 06/01/2024

💪💪Injifano karaa beeknutti deebiner
💪💪አሸንፈናል ወደምናውቀው መንገድ ተመልሰናል

03/01/2024

👉Kilabiin keenya Hospitaalli Odaa Hullee guyyaa boruu tapha isaa 4ffaa tiin kilabii ramaddii dursaa jiru kilaba Gimbii waliin kan morkatu ni ta'a tapha kana kan adda isa godhu taphattoota kilaba keenyaa kan turan Waasihuun Qoccitoo fi Yiggaram Birhaanuu faallaa keenya ta'anii kan nuun morkatanu ta'uu isaa kan eegamuudha, Kilabiin keenyas gara injifannootti deebi'uuf ni morkata.

*Hosp Odaa Hullee vs Gimbii

🗓kamisa muddee 25/2016
🏟Isteediyemii Wallagaa
⏰ sa'aa 3:00 irratti

🙏✍kilaba keenya Odaa Hulleef carraa gaarii
⚽️ Fayyaan waa hundaaf ⚽️

✍️ክለባችን ኦዳ ሁሌ ሆስፒታል በነገው እለት አራተኛ ጨዋታውን ምድቡን እየመራ ከሚገኘው ጊምቢ ከተማ ጋር የሚጫወት ይሆና ጨዋታውን ለየት የሚያደርገው ክለባችንን በሚገባ አገልግሎ የነበሩት የቀድሞው የክለባችን ተጫዋቾች ዋሲሁን ቆጭቶ እና ይገረም ብርሀኑ በተቃራኒ የሚያገናኝ ጨዋታ በመሆኑ የሚጠበቅ ይሆናል
ክለባችን ኦዳ ሁሌ ሆስፒታል ወደ አሸናፊነት ለመመለስ የሚጫወት ይሆናል

* ኦዳ ሁሌ ሆስፒታል ከ ጊምቢ

📅 ሀሙስ 25/04/16
🏟 ወለጋ እስቴድየም
⏰ 3:00 ሰአት

✍️ለክለባችን ኦዳ ሁሌ ሆስፒታል መልካም እድል
⚽️ ዋናው ጤና ⚽️

01/01/2024

👉 Kilabiin keenya Hospitaalli Odaa Hullee har'a tapha sadaffaa ni taphata

*Hosp Odaa Hullee vs Gullisoo

🗓 wixaataa Muddee 22/2016
🏟Isteediyeemii Wallaggaa
⏰ sa'aa 5:00

💪💪🙏kilabii keenya hospitaala odaa hulleef carraa gaarii
⚽️Fayyaan waa hundaaf⚽️

* ኦዳ ሁሌ ሆስፒታል ከ ጉሊሶ

📅 ሰኞ 22/04/16
🏟 ወለጋ እስቴድየም
⏰ 5:00 ሰአት

✍️ለክለባችን ኦዳ ሁሌ ሆስፒታል መልካም እድል
⚽️ ዋናው ጤና ⚽️

29/12/2023

*Hosp Odaa Hullee 1-3 Leeqaa
🏟 Isteediyeemii wallaggaa
⏰ FT

ኦዳ ሁሌ ሆስፒታል 1-3 ሌቃ
🏟 ወለጋ እስቴድየም
⏰ FT

29/12/2023

Live'
*Hosp Odaa Hullee 0-1 Leeqaa
🏟 Isteediyeemii wallaggaa
⏰ HT
ቀጥታ'
ኦዳ ሁሌ ሆስፒታል 0-1 ሌቃ
🏟 ወለጋ እስቴድየም
⏰ HT

Photos from Kilabii Kubbaa Miilaa Hospitaala Odaa Hullee's post 29/12/2023

Live'
*Hosp Odaa Hullee 0-0 Leeqaa
🏟 Isteediyeemii wallaggaa
⏰ 5'
ቀጥታ'
ኦዳ ሁሌ ሆስፒታል 0-0 ሌቃ
🏟 ወለጋ እስቴድየም
⏰ 5'

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Jimma?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Ethiopia, Oromiya
Jimma