Dee Press football academy aleta chuko

Dee Press football academy aleta chuko

Share

We are generate a talented generation

Photos from Dee Press football academy aleta chuko's post 02/08/2026



የመክፈቻ ጨዋታ ውጤት

በየነ ፀጋዬ ጋራዥ 1-2 አለታ ጩኮ

Photos from Dee Press football academy aleta chuko's post 31/07/2026


31/07/2026


18/07/2026



በትላንትናው ዕለት ዲላ ከተማ ላይ እየተካሄደ ወዳለው ጀግኒት futsal cup ዉድድር የተጓዘው የአለታ ጩኮዉ 'ዴ ፕሬስ የሴቶች ቡድን በድል መመለሱ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው ዕለት ወደ ሌላኛው ዉድድር ማለትም ወደ ሃዋሳ summer cup ተጉዞ ሌላኛውን የድል ዉጤት ወደ አለታ ጩኮ ይዞ ተመልሷል።

እነዚህ ወድድሮች በዉጤት እና በድል እንድጠናቀቁ በትራንስፖርት ፣ በምግብ ፣ በዉሃ እና ስፖንሰር በመሆን እና ወድድሩ እስከሚጠናቀቅ ከጎናችን ላላችሁ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ምስጋናችን ከልብ ነዉ።

Photos from Dee Press football academy aleta chuko's post 18/07/2026

አለታ ጩኮን ወክሎ እየተሳተፈ የሚገኘዉ የአለታ ጩኮዉ 'ዴ ፕሬስ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በትላንትናው ዕለት ከ ተስፋ ስንቅ(ዲላ) ውጤት 1 - 0 ዉጤት በሆነ አሸንፎ ተመልሷል። የማሸነፍያዋን ጎል ዓለም አሰግድ (34ኛ ደቂቃ) አስቆጥራለች።

የጨዋታ ኮከብ ቆንጅት ኃይሉ

ለ ቆንጅት ኃይሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የንግድ ባንክ ተጫዋች የሆነችው እፀገነት ከራሷ ሙሉ ትጥቅ ሸልማታለች

ለዚህ ዉድድር ድጋፍ ላደረጉልን (ሻኒ) እና ከልብ አድርገን እናመሠግናለን።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

16/07/2026

15/07/2026

የሚገኘዉ የአለታ ጩኮዉ 'ዴ ፕሬስ የሴቶች ቡድን ከሐዋሳ ኮረም (የኮረም ልጆች ስብስብ ሙሉ ቡድኑ ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ እና ከንግድ ባንክ U-20 ለእረፍት ከመጡ ተጫዋቾች) ጋር ባደረገው ጨዋታ 2-2 (ዓለም አሰግድ 10ኛ ደቂቃ እና ፀጋ ንጉሴ 90+1) ባስቆጠሩት ጎሎች አቻ በሆነ ዉጤት ተጠናቋል።

Photos from Dee Press football academy aleta chuko's post 11/07/2026
Photos from Dee Press football academy aleta chuko's post 10/07/2026

በዲላ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ጀግኒት የሴቶች futsall cup እየተሳተፈ የሚገኘው የአለታ ጩኮዉ 'ዴ ፕሬስ የሴቶች የእግር ኳስ ቡድን ባሳለፍነው ረዑብ በ2ተኛ ዙር ጨዋታዉ በዳራ ቀባዶ 2-1 ተሸንፏል። በዚህ በዲላ ለመጀመሪያ ጊዜ በተዘጋጀው futsall cup እየተወዳደረ የሚገኘው የአለታ ጩኮዉ 'ዴ ፕሬስ የሴቶች ቡድን በሃዋሳ ለሚደረገው summer cup በዚህ ሳምንት ጨዋታዉን እንደሚጀምር ይጠበቃል።

Photos from Dee Press football academy aleta chuko's post 10/07/2026

"ለጩኮ ልማት እሮጣለሁ በሚል የሩጫና የእግር ኳስ ግጥሚያ በአለታ ጩኮ ተደግሷል"

ለዚህ ትሼርት የተሰራ በመሆኑ 500 ብር ብቻ እየገዛችሁ የከተማውን ልማት እንድትደግፉ ጥሪ እናስተላልፋለን።



Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Sidamo?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address

Dilla
Sidamo