Arsenal update

Arsenal update

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Arsenal update, Sports League, .

04/11/2025

አሁን አሁን እያሳዘነኝ ነው
"ላሚን ያማል እኔ ላይ አልወሰለተም።ያን ቢያደርግ የምደብቅለት አይነት ሰው አይደለሁም።" ኒኮ ኒኮሌ እረ እሄ ልጅ ወዴት እየሄደ ነው ወገን እኔ ምለው መካሪ የለውም እንዴ

30/10/2025

🏆ቀጣይ በፕሪሚየር ሊግ ብቻ ያሉብን አምስት ተከታታይ ጨዋታዎች:-
-በርንሌይ ከ አርሰናል (ከሜዳችን ዉጪ ✈️)
-ሰንደርላንድ ከ አርሰናል (ከሜዳችን ዉጪ ✈️)
-አርሰናል ከቶተንሃም (በሜዳችን ኤምሬትስ🏟️)
-ቼልሲ ከ አርሰናል (ከሜዳችን ዉጪ ✈️)
-አርሰናል ከ ብሬንትፎርድ (በሜዳችን ኤምሬትስ🏟️)
ከአምስቱ ጨዋታዎች ስንት ነጥብ የምናገኝ ይመስላችኃል? 👇🏼

30/10/2025

👉የሩብ ፍፃሜ ተፋላሚዎች🤝

የ2025/26 ውድድር ዘመን የካራባዎ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆነ 🤝🤝🤝

30/10/2025

አርሰናል በእንግሊዝ እግርኳስ ታሪክ በአንድ ወር ውስጥ 6 ጨዋታ አድርጎ 6ቱንም ጨዋታዎች ጎል ሳያስተናግድ በማሸነፍ የመጀመሪያው ክለብ ሁኗል።

29/10/2025

ቪኒ ጁኒየር ሰሞኑን ላሳየው ያልተገባ ባህሪ ማድሪዶችን በይፋ ይቅርታ ጠይቋል።

29/10/2025

"የማክስ ዶውማንን ፓስፖርት ስትመለከት 15 አመት ስለሚል ለዋናው ቡድን አታስበውም።ልምምድ ላይ የሚሰራውን ስትመለከት ግን የግዴታህን እንዲጫዎት ያስገድድሀል ያለበለዚያ አይነ ስውር ነህ ማለት ነው።" ሚኬል አርቴታ

16/11/2023

አቤት ድምፅ ዋው 😲😲😲

26/10/2023
Photos from Arsenal update's post 16/03/2023

Mi Security camera
Quality cctvcamera
👑 360 degree security camera
👑 የትም ሆነው ስራዎትን በ security camera ይከታተሉ
👑 ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት
👑እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ
እየተዟዟረ የሚቀር *
👑 ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
👑 የካሜራውን lens በ *ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
👑 በማታ ይቀርፃል *የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል
👑 ድምፅ ይቀዳል *እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል
ዋጋ- 6500ብር
☎️ 0918299168
🚚ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን

04/01/2023

እነሆ በዚህ ገፅ የሚሸለሙበት ሁለተኛውን ጨዋታ ይዘን መጥተናል
ታኅሣሥ 29 ከሚከበረው የገና በዓል ጋር ተያይዞ ከነዚህ ውስጥ ሊካተት የማይገባው ሃገር የቱ ነው?
መልሱን በአስተያየት መስጫው ላይ ይንገሩን።
ታብሌት፤ ስማርት ስልክ፤ ስማርት ሰዓት፣ ኤርፖድ (የጆሮ ማዳመጫ) እና በርከት ያለ የአሻምቴሌ ነጥቦችን ለማሸነፍ ይሳተፉ፤ በመቀጠል ገፁን ይከተሉ(Follow)፤ ልጥፉን ይውደዱ(Like) እንዲሁም ያጋሩ (Share)
የገና ስጦታዎን ይውሰዱ!
በፌስቡክ እና ትዊተር ገፆቻችን ይሳተፉ

የውድድር ደንብ እና ሁኔታዎች እንደተጠበቁ ናቸው

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility?

Telephone

Website