06/12/2024
Ethio Amsterdam
Ethio-Amsterdam is a football team founded by young and enthusiast players of Ethiopian and Eritrean Origin.
The team is run by individual contributors and other generous support of the Ethiopian Community Association in Amsterdam, VENA. Established in 1997, VENA is serving the Ethiopian its members as a bridge with Dutch society in such themes as integration, participation and social cohesion. The Ethio-Amsterdam team has participated in several local and international football tournaments including the
06/12/2024
25/10/2024
አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ ነፍስ ይማር ❗️
የሀዘን መግለጫ
በኢትዮዽያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ አይተኬ ሚና በነረው አሰጣኝ አስራት ሀይሌ ( ጎራዴው ) እልፈት ፌዴሬሽናችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን በአባላት እና በስራ አመራሩ ስም መግለፅ ይወዳል ።
አስራት ሀይሌ በኢትዮዽያ እግር ኳስ በተጫዋችነት እና በአሰልጣኝነት የሙያ ዘርፍ ያበረከተው አበርክቶት ግዜ የማይሽረው እና ታሪክ የማይረሳው በርካታ ወጣቶችን የትልቅ ሞያ ባለቤት ያደረገ ዘመን ተሻጋሪ ባለሙያ ነበረ ።
ፌዴሬሽናችን ለቤተሰቡ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ ከልብ የመነጨ መጽናናትን ይመኛል ።
ጋሽ አስራት ሀይሌ ( ጎራዴው ) ሁሌም እናስብሀለን
ESCFE
04/05/2024
Melkam fasika (Happy easter) 🤲🏼✨
10/04/2024
Eid Mubarak! 🤲🏼🎉
11/03/2024
May the fasting period bring abundant blessings and success to all Orthodox Christians and Muslims 🤲🏼✨
29/06/2023
ሄዋን ገብረወልድ … ከምኔው ከምኔው❗
𝐄𝐒𝐂𝐅𝐄𝟐𝟎𝟐𝟑 𝐀𝐌𝐒𝐓𝐄𝐑𝐃𝐀𝐌
𝐄𝐒𝐂𝐅𝐄 በታላላቅ ድምፃዊያን እና በሙሉ ባንድ ከእሮብ እስከ እሁድ የሚታጀቡ ኮንሰርቶችን በመዘርጋት ከታዋቂ ዲጄዎች ጋር እናንተ ውድ እንግዶቻችንን ለማደሰት ዝግጅታችን ጨርሰናል ።
ሌሎች ድምፃዊያንን በቀጣይ ቀናት እናስተዋውቃለን 🌟
𝐄𝐒𝐂𝐅𝐄 : 𝐁𝐫𝐢𝐧𝐠𝐢𝐧𝐠 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧 𝐓𝐨𝐠𝐞𝐭𝐡𝐞𝐫
Klik hier om uitgelicht te worden.
07/07/2024