Ebro gym&fitness motivation

Ebro gym&fitness motivation

Share

your body is approval fitness ...

07/29/2022

ገፁን Share&Subscribe ያደረጋቹ እስኪ ኮመንት ላይ::
https://youtube.com/channel/UClsNA5EmcBALBuyZXVwYX2Q
ውድ የEbro Gym&Motivation ገፅ ተከታዮች ከዚህ ቀደም በገባነው ቃል መሰረት የ YouTube ገፅ ከፍተናል እናም አጋርነታችሁን እንድታሳዩን በትህትና እየጠየቅን እንዲሁም ገፁን Share&Subscribe እንድታደርጉ እንጠይቃለን።

https://youtube.com/channel/UClsNA5EmcBALBuyZXVwYX2Q

06/30/2022

ከሰራህ አንተም ትደርሳለህ "ከስህተትህ = ምን ማድረግ እንዳለብህ ማወቅ ፣ አምኖ መቀበል ፣ ከእርሱ መማር እና መርሳት ነው። ⛽️

06/24/2022

አዲስ ነገር ይዘንላችሁ መተናል big power ይባላል።
ዋጋው ኪስ የማይጎዳ ሰውነታችን ላይ ቶሎ ለውጥ የሚያመጣ(ኪሎ አና ክብደት የሚጨምር)
ለበለጠ መረጃ በዚህ ያናግሩን #0941136526

05/27/2022

ማንም ሰው ተስፋ ሊቆርጥ አይገባውም ጠንክሮ ሊሰራ እንጂ። እናንተ ሰው ናችሁ።👍👍👍👍👌👌👌👌

02/28/2022

እለተ ሰኞ እራሳችንን በስፖርትም ሆነ በስራ ፈታ የምንልበት ቀን ይሁን ።

02/26/2022


ይህ የፊት እጅ(biceps)የመጀመሪያ ስቴፕ ነው ።
በምንሰራበት ወቅት ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ምክንያቱም በጅማቶቻችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል(ማንኛውንም ስቴፕ)

Photos from Ebro gym&fitness motivation's post 02/24/2022

02/23/2022

lover's

11/18/2021

eski hasab setubet ......እናቁም እንዴ

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in New York?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

New York, NY