04/01/2023
ግራኒት ዣካ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በለፈዉ የዉድድር ዘመን(2021/2022) በ27 ጨዋታ 1 ጎል እና 2 አሲስት ነበረዉ፣ በዘንድሮው የውድድር ዘመን(2022/2023) በ28 ጨዋታ 4 ጎል እና 5 አሲስት አለዉ።
Super Graint Xhaka!!!
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gunners Forever, Sports Team, Washington D.C., DC.
04/01/2023
ግራኒት ዣካ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በለፈዉ የዉድድር ዘመን(2021/2022) በ27 ጨዋታ 1 ጎል እና 2 አሲስት ነበረዉ፣ በዘንድሮው የውድድር ዘመን(2022/2023) በ28 ጨዋታ 4 ጎል እና 5 አሲስት አለዉ።
Super Graint Xhaka!!!
03/31/2023
የቀድሞ የኢንግላንድ ተጨዋች አሁን የBT Sport ተንታኝ ሁኖ የሚሰራው ክሪስ ስቶን ስለ ሳካ ይናገራል:-
በአለም ላይ በዚህ የውድድር ዘመን ከቡካዮ ሳካ የተሻለ የቀኝ ክንፍ ተጫዋቾች አለ ለማለት በጣም ይከብዳል።
ይቀጥላል ክሪስ ስቶን:- ምን አልባት አንቶኒ ካልከኝ እንደ ቀልድ እወስዳለሁ፣ አንቶኒ ምኝታ ቤት ላይ የሳካ ፖስቸሮች ሳይኖሩው አይቀርም ፣ሲል በቀልድ መልክ ክሪስ ስቶን ተናግሯል።
03/28/2023
የአርሰናሉ ኮከብ ባካዮ ሳካ አዲስ ዉል ሲፈርም በአርሰናል ቤት ከፍተኛ ተከፋይ ያደረገዋል። የአርሰናል ተጨዋቾች ሳምንታዊ እና አመታዊ ክፍያቸዉ ይህንን ይመስላል!!
03/26/2023
በዛሬው እንግላንድ ከ ዩክሬይን ጨዋታ ላይ የአርሰናሉ ኮከብ ቡካዮ ሳካ የጨዋታዉ ኮከብ በመባል ተመርጧል።
03/24/2023
የቀድሞ የአርሰናል ተጨዋች ሜሱት ኦዚል ስለ አርሰናል እና ስለ አርሰናል ደጋፊዎች ይናገራል:-
ሁልጊዜ በጣም ይረዱኛ ነበር፣የአርሰናል ደጋፊዎች መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ።
ኦዚል ይቀጥላል:- የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን ዋንጫን አርሰናል ባነሱ ለእነሱ እኔ ደስተኛ ነኝ ፣ሲል ኦዜል ተናግራል።
03/21/2023
የተረጋገጠ
ታካሂሮ ቶሚያሱ በጉልበት ጉዳት ምክንያት እስከ ውድድር ዘመን መጨረሻ ዉጨ መሆኑ ተዘግቧል።
Get well back soon
03/21/2023
አርሰናል በዚህ ሲዝን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 28 ጨዋታ አድርገው 22 ጨዋታ አሸንፈዋል፣በ2003/2004 Invicibles ስብስብ በ28 ጨዋታ 21 ጨዋታ አሸንፈዉ ነበር።
03/21/2023
ቀጣይ 5 የአርሰናል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታወች እነዚህን ይመስላሉ!!
ከ5 ጨዋታዎች ስንት ነጥብ እናገኛለን ብላችሁ ታስባላችሁ?
03/21/2023
አርሰናል በፕሪ ሲዝን ሐምሌ 19 በዋሽንግተን ዲሲ ከMLS All-Stars ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ይጫወታል።
03/20/2023
አርሰናል ባለፈው የዉድድር ዘመን(2021/2022) በ38 ጨዋታ 69 ነጥብ ነበር የጨረሰዉ፣በዚህ ሲዝን በ28 ጨዋታ 69 ነጥብ ላይ ደርሷል።
03/18/2023
ከዛሬው ልምምድ የተገኙ ምስሎች
03/14/2023
ከዛሬው ልምምድ የተገኙ ምስሎች!!