Abubeker nasser buna FC

Abubeker nasser buna FC

Share

Official

18/02/2026

REMEDAN MUBARAK

Photos from Abubeker nasser buna FC's post 24/04/2024



አይፓስ የተባለውን ሳሙና ወክዬ :-
የሊንፌይ ዋንግ ብራንድ አምባሳደር በመሆን የዚህ ታላቅ ድርጅት አካል መሆኔን ሳበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው::

እንደ አንድ አባት የቤተሰቤ ሁለንተናዊ ሁኔታ የሰመረ እንዲሆን ማድረግ ቅድሚያ የምሰጠው ሀላፊነቴ/ ጉዳይ ነው:: የጸረ-ባክቴሪያ ይዘት ያለው አይፓስ ሳሙና በንጽህና አጠባበቅ ላይ ማርሽ ቀያሪ ሆኖ መጥቷል::

በተጨማሪም ደግሞ እንቅስቃሴ እንደሚያበዛ አንድ የእግር ኳስ ተጫዋች እና ስፖርተኛ በላብ የወረዛ እና በእንቅስቃሴ የደከመ ገላዬን የምፈዉሰዉ በአይፓስ ሳሙና ነው::

እናንተም አይፓስን ተጠቀሙ: ለቆዳችሁ የሚገባውን እንክብካቤ አትንፈጉት!

ጤናማ የሆነ የህይወት ዘይቤን ለመምራት ብዙ አማራጮች አሉ - አይፓስ ሳሙና በመአዛ የታጀበ እና በልስላሴ የታደል ቆዳ እንዲኖርዎ በአማራጭነት ቀርቧል!

በአዳዲስ ምርቶች ሁሌም ግንባር ቀደም የሆነው ይህንን ድርጅት ወክዬ በመቅረቤ እኮራለሁኝ::

#የአይፓስሳሙናአምባሳደር #ጤናማቤተሰብ #ሊንፌዋንግ

Photos from Abubeker nasser buna FC's post 18/04/2024

I will recover and return to the field soon

08/07/2022

ለመላው ሙስሊም ወገኖቻችን
እንኳን ለ Eid Al-Adha (አረፋ ) በአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን
Abubeker nasser (ማማዎል ሰንዳውንስ)

22/09/2021

THANK YOU

Photos from Abubeker nasser buna FC's post 08/09/2021
Photos from Abubeker nasser buna FC's post 03/09/2021

Live on FANA FM 98.1 ON SPORT ZONE

Photos from Abubeker nasser buna FC's post 03/09/2021

| ዛሬ የሚደረግ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዋልያዎቹ ከሜዳቸው ውጪ

🇬🇭ጋና ከ ኢትዮጵያ 🇪🇹

ምሽት 04:00 ⏰

መልካም እድል ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድናችን። 🇪🇹
Yenaten Gemetachun negerun

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Address

Addis Ababa