ፔናሊቲ ያሰጣል ወይስ አያሰጥም ???
Football news and entertainment
የተለያዩ መረጃዎችን ከወቅታዊ ጉዳዮች ጋር አጣምረን ወደእናንተ እናደርሳለን
11/04/2026
መልካም ልደት ለሳድዮ ማኔ የትውልድ መንደሩን ቦምባሊ ለቀየረው ጀግና ሰው ሚከበረው በሰራው መልካም ስራ ነው!!!
በ600 ሺ ዶላር ሆስፒታል አሰርቷል
በ300 ሺ ዶላር ትምህርት ቤት አሰርቷል
በየወሩ ለእያንዳንዱ ቤተሰብ 100 ዶላር ይሰጣል
ለመንደሩ 4ጂ ኔትወርክ ዘርግቷል
ፖስታ ቤት አስገንብቷል
Via Fabrizio Romano
27/02/2026
የሻንፒዮንስ ሊግ ድልድል ወቷል አርሰናል እስከ ግማሽ ፍፃሜ ቀለል ያለ ተጋጣሚ አግኝቷል::
05/01/2026
ሩበን አሞሪየም ከማንቸስተር ዮናይትድ ተባሯል!!!
የቀድሞ ተጫዋች ዳረን ፍሌቸር እስከ አመቱ መጨረሻ ድረስ ቡድኑን ሚረከብ ይሆናል!!!
12/09/2025
https://youtu.be/CRbhSK5cRD8?si=JRHFbEpL7tPhTAQ2
የ2017 የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይለቀቃል??/grade 12 result 2017E.C 📢 ATTENTION ALL ETHIOPIAN GRADE 12 STUDENTS! 📢The wait is going to over! The Ethiopian University Entrance Examination (EUEE) results for the 2017 E.C (202...
24/08/2025
ማንቸስተር ዮናይትድ አዲስ በረኛ ለማግኘት ተቃርቧል
ስለዝውውሩ ምን አስተያየት አላቹ?
ሙሉ ትኩረታችንን ወደ ሩጫ አድርገን ወደ ሩጫው እንመለስ😁😁
Click here to claim your Sponsored Listing.