እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደጋፊዎች ማህበር

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደጋፊዎች ማህበር የተወደጁ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አፍቃሪያን ገፅ! Follow ያድርጉ ፈጠን ስፖርታዊ መረጃን ያግኙ!

BREAKING News 🇦🇷ሊዮኔል ሜሲ ከአርጀንቲና ብሄራዊ ብድን ራሱን አግልሏል::🇦🇷🥺
31/08/2026

BREAKING News 🇦🇷
ሊዮኔል ሜሲ ከአርጀንቲና ብሄራዊ ብድን ራሱን አግልሏል::
🇦🇷🥺

.. ቤተሰብ ራሽፎርድ በትናንትናው ጨዋታ እንደት ነበር ..🖤 ከ 626 ቀናቶች በኋላ በማንቸስተር ዩናይትድ ማሊያ በቋሚ አሰላለፍ ገብተው የጀመረው ራሽፎርድ እንደት ነበር ..✍️ዩናይትዳዊያን...
31/08/2026

.. ቤተሰብ ራሽፎርድ በትናንትናው ጨዋታ እንደት ነበር ..🖤 ከ 626 ቀናቶች በኋላ በማንቸስተር ዩናይትድ ማሊያ በቋሚ አሰላለፍ ገብተው የጀመረው ራሽፎርድ እንደት ነበር ..✍️

ዩናይትዳዊያን እንደት አያችሁት ...✍️

ብራይተን ለካርሎስ ባሌባ ፍቃድ ሰጥቷል።ካርሎስ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ በዚህ ሳምንት የመጨረሻ ቀናት ወደ ማንቸስተር ያቀናል። (Fabrizio romano)🎖
21/08/2026

ብራይተን ለካርሎስ ባሌባ ፍቃድ ሰጥቷል።
ካርሎስ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ በዚህ ሳምንት የመጨረሻ ቀናት ወደ ማንቸስተር ያቀናል።

(Fabrizio romano)🎖

23/06/2026

ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሮናልዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶ ወዘወዘውውውውውውውውውውውውውውው

ፖርቹጋል 1-0 ኡዝቤኪስታን

☑️ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንኩን ይጫኑ

@እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደጋፊዎች ማህበር

ሜሲ የመጀመሪያውን የዓለም ዋንጫ ሃትሪክ በመሥራት ታሪኩን ጽፏል። የሚሲ አድናቂዎች ይህንን ፎቶ ዝም ብላችሁ አታልፉትም!
17/06/2026

ሜሲ የመጀመሪያውን የዓለም ዋንጫ ሃትሪክ በመሥራት ታሪኩን ጽፏል። የሚሲ አድናቂዎች ይህንን ፎቶ ዝም ብላችሁ አታልፉትም!

ዛሬኮ ጫወታ አለን የንጉስ ዘር🥶  እስኪ ሞቅ ሞቅ እናርገው እንጂ🔥🔥
16/06/2026

ዛሬኮ ጫወታ አለን የንጉስ ዘር🥶 እስኪ ሞቅ ሞቅ እናርገው እንጂ🔥🔥

  ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በኢሚሬትስ አርሰናልን 3-2 ያሸነፈበት ጨዋታ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2025-26 ሲዝን የአመቱ ምርጥ ጨዋታ በመባል ተመርጧል።Manchester Unite...
11/06/2026



ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በኢሚሬትስ አርሰናልን 3-2 ያሸነፈበት ጨዋታ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2025-26 ሲዝን የአመቱ ምርጥ ጨዋታ በመባል ተመርጧል።

Manchester United

ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ 3ኛ ሆኖ በማጠናቀቁ 191.5 ሚሊዮን ፓውንድ ገንዘብ ወደ ካዝናው አስገብቷል።The Athletic🎖️ Manchest...
24/05/2026

ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ 3ኛ ሆኖ በማጠናቀቁ 191.5 ሚሊዮን ፓውንድ ገንዘብ ወደ ካዝናው አስገብቷል።

The Athletic🎖️

Manchester United

ቶተንሀም ቪላ ፓርክ ድረስ በመሄድ አስቶን ቪላ በማሸነፍ ለጊዜው ከወራጅ ቀጠናው ወጥተዋል 👏
03/05/2026

ቶተንሀም ቪላ ፓርክ ድረስ በመሄድ አስቶን ቪላ በማሸነፍ ለጊዜው ከወራጅ ቀጠናው ወጥተዋል 👏

🚨 OFFICIAL!ኮቢ ማይኖ በማንቸስተር ዩናይትድ እስከ 2031 የሚያቆየውን አዲስ  የአምስት ዓመት ኮንትራት በይፋ ተፈራርሟል! ✍️Manchester United
30/04/2026

🚨 OFFICIAL!

ኮቢ ማይኖ በማንቸስተር ዩናይትድ እስከ 2031 የሚያቆየውን አዲስ የአምስት ዓመት ኮንትራት በይፋ ተፈራርሟል! ✍️

Manchester United

Address

Johannesburg Central

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደጋፊዎች ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category