African Canadian international sport Association.

African Canadian international sport Association.

Share

Providing Sports Supplies and Tournament Hosting.

09/07/2026

ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዃን ለ2019 በጣም ሰላም በጤና አደረሳችሁ ፥ አዲሱ ዘመን የተድላ ፍቅር የብልጽግና እንዲሆንላችሁ የአፍሪካ ካናዳ አለምአቀፍ የስፖርት ማሕበር ከልብ እንመኛለን ።

09/06/2026
My first professional fight kenya nairobi July 2026 07/27/2026

ቦክሰኛ ሮማን አሰፋ
አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ምርጥ የሴት ቦሰኞች አንዱዋ ስትሆን የመጀመሪያዋን የሴሚ ፕሮፊሽናል ውድድር በ July 2026 በኬንያ ናይሮቢ አድርጋለች በላይነት በነጥብ በማሸነፉዋ በጣም ደስተኞች ነን ሮማን እንኳን ደስ አለሽ ይህ ጅማሪ እንደመሆኑ መጠን ከዚህ በላይ ሰርተሽ በተሻለ ውጤት እንደምናይሽ የሶል እንተርናሽናል እና ACISA ሙሉ እምነታችን ነው ፥ እኛም እንደተቋም የሞያ እንዲሁም የማቴሪያል እገዛ ካስፈለገሽ አድራሻችንን ታውቂዋለሽ በማንኛውም ጊዜ ልታናግሪን ትችያለሽ ፡
በድጋሜ እንኳን ደስ አለሽ ።
Congratulations Roman Asefa, it was great faight.... Keep up.

ACISA PRESIDENT FOUNDER,
SOLOMON B.
Canada.

My first professional fight kenya nairobi July 2026 Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

Photos from African Canadian international sport Association.'s post 05/30/2026

Onyango Camping Soon

Photos from Ethiopian Amateur  Boxing  With Cazo 24/7's post 05/30/2026
Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Fort McMurray?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


444 Cree Road
Fort McMurray, AB
T9K1Y6