25/08/2026
ኢትዮጵያ እና ግብፅ የሚሳተፉበት አዲሱ ቀጠናዊ የባህር ላይ ጥምር ግብረ ኃይል ሊቋቋም ነው
የጅቡቲ የጋራ ስምምነት ሰነድ (DCoC) አባል ሀገራት በኤደን ባህረ ሰላጤ እያገረሸ የመጣውን የባህር ላይ ወንበዴነት ለመከላከል አዲስ ጥምር ግብረ ኃይል ለማቋቋም መስማማታቸውን ኢንተርናሽናል የባህር ኃይል ድርጅት (IMO) አስታውቋል።
ይህ አዲስ ስምምነት ሁለቱንም ጎረቤት ሀገራት ማለትም ኢትዮጵያን እና ግብፅን ጨምሮ 20 የሚያህሉ የቀጠናው ሀገራትን በአባልነት ያካተተ ነው።
ኢትዮጵያ በዚህ ስምምነት ውስጥ በዋና አባልነት መካተቷ ሀገሪቱን ከቀይ ባህር እና ከቀጠናዊ የባህር ደህንነት ጉዳዮች ለማግለል የተደረጉ ጥረቶችን ሙሉ በሙሉ መክሸፋቸውን ያሳያል።
ስምምነቱ የወደፊቱ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል በቀይ ባህር እና በኤደን ባህረ ሰላጤ ቀጠና ላይ የላቀ ሚና እንዲኖረው እና የሀገሪቱን የንግድ መስመር ደህንነት በራስ አቅም ለማስከበር በር የሚከፍት መሆኑ ተገልጿል።
🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://lomiinews.com
----------||----------
🍋 የሎሚ ኒውስን የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ 🍋
ኢሜይል ↠ ❤️❤️❤️
ፌስቡክ ↠ https://✌️✌️✌️
ቴሌግራም ↠ https://💪💪
ዋትሳፕ ↠ http://❤️❤️❤️
ቲክቶክ ↠ https:👌👌👌
07/06/2026
Look Arsenal now they are cries for taking cup 🏆 by parish don't be worried Arsenal just follow where they are going to look them properly guys
12/05/2026
🚨🚨BREAKING NEWS🚨🚨🗣️ “I’M READY TO JOIN UNITED… BUT!” — Kylian Mbappé reveals SHOCK condition 😳🔥
Kylian Mbappé has reportedly admitted he is open to joining Manchester United F.C. next season 👀⚽
The superstar forward is said to have set ONE major condition that the club must meet before any deal can happen 💣🔥
His comments have already sent fans into meltdown as dreams of seeing him at Old Trafford begin to grow 😱📌
FULL STORY :LINK IN THE COMMENTS BELOW 👇👇
13/04/2026
Chelsea wont show mercy to Manchester City 😤🔥
12/04/2026
🚨 MAN UNITED 🔴 MATTERS: 🇵🇹 Bruno Fernandes deserves a GOLDEN statue outside Old Trafford 🤔
♦️ YES ✅ or NO ❌
What do you think 🤔🤔??
02/04/2026
Manchester United top goal scorers this season 🔴
04/03/2026
Wolves highlight against Arne Slot 😅😅
03/03/2026
What a beautiful time to be a Man United fan.