Fc Walia e.V Nuremberg

Fc Walia e.V Nuremberg

Teilen

FC Walia e.V. Nürnberg

09/05/2026

Am Samstag, Den 23.05.2026 alle Wege führen nach Frankfurt!
ቅዳሜ በ 23.05.2026 መንገዶች ሁሉ ወደ ፍራንክፈርት ያመራሉ!

12/06/2025
12/06/2025
06/09/2019

Diesen Samstag bei Fc Nürnberg Gelānde Mit Fc Walia I'm Türnier,kommen und mitt geniesen
Ehemalige Hilton Hotel in der nähe

Photos from Fc Walia e.V Nuremberg's post 23/09/2017

ዛሬ ከሰዓት በኋላ በ15 ሰዓት የዋንጫ ጨዋታ የሚያደርገው
የFc Walia ቡድን ዝግጅቱን ጨርሶ ይገኛል።
አመቱን ሙሉ ባካሄደው ጨዋታ አንድም ግዜ ሽንፈት ሳያጋጥመው ከዚህ መድረሱ በራሱ ከፍተኛ ውጤት ሲሆን ይህንኑ ሪከርድ ዛሬም በመጠበቅ የዋንጫ ባለቤት እንደሚሆን ከፍተኛ እምነት አለን።
መልካም እድል ለዋልያዎቹ።
Fc Walia e.V

17/09/2017

አመቱን ሙሉ በ16 ክለቦች መካከል በኑርንበርግ ከተማ ሲካሄድ በነበረው የEichenkreuz Fussballturnier የFc Walia ቡድን የግማሽ ፍጻሜ ተጋጣሚ ቡድንን ባለፈው ሀሙስ በ14.9.2017 ግሩም በሆነ ጨዋታ ብልጫ በማሳየት 2 ለባዶ በማሸነፍ ለፍጻሜው የዋንጫ ጨዋታ አልፏል።
በ23.09.2017 ቅዳሜ 15 ሰዓት ላይ የፍጻሜው ጨዋታ ተካሂዶ ዋንጫውን ለማንሳት በበቂ ዝግጅት ላይ ይገኛል።
የኑረንበርግና አካባቢው ነዎሪ ኢትዮጵያውያን በቦታው በመገኘት ድጋፋችሁን በማሳየት አብረን እንድንደሰት ይሁን።

ቦታው መደበኛ የቡድኑ መለማመጃ እግርኳስ ሜዳ
ወደ Flughafen መስመር በU2 Ziegelstein
Marienberg str 196 ,Tucherland አጠገብ
Audi Autohaus ጀርባ
Fc Walia.e.V

Photos 18/05/2017

Ethio Germany Sport and Cultural Festival in Berlin ,Closing Party
With Artist Tsehaye Yohannis in full Band and well known DJs

Photos 14/04/2017
Wollen Sie Ihr Service zum Top-Fitness-Studio in Nuremberg machen?

Klicken Sie hier, um Ihren Gesponserten Eintrag zu erhalten.

Lage

Kategorie

Webseite

Adresse

Willibaldstr 8
Nuremberg
90491