15/08/2023
ምንም
This page is funny and education
15/08/2023
ምንም
01/08/2023
ስሟን ጠርቶ ያላፈረ አሜን ሳይል እንዳያልፍ 🙏🙏🙏
TikTok · dave Check out dave's video.
26/07/2023
https://vm.tiktok.com/ZM2pNTj5a/
TikTok · dave Check out dave's video.
07/10/2022
09/09/2022
የድሮ ትውስታችን
09/09/2022
እስቲ እቺን ጨዋታ የተጫወተው like ያርግ
09/09/2022
እስቲ ወደኋላ መለስ ላርጋችውና ኢሄን ጌም ስትጫወቱ high score ስንት ደርሳችዋል
07/09/2022
ማርያምን ነው የምላችሁ ይህቺ ሳንድራ ማርቲንስ የተባለች ፋኖ ጋር ወልድያ highschool / preparatory አብረን ነው የተማርነው ። እሷ ስናይፐር ይዛ ጦር ግንባር ቀና ብላ ትሄዳለች እኔ ስልኬንና ቦርሳየን ይዥ አቀርቅሬ fb ግንባር እዋጋለሁ ጌታሆይ ግደለኝንጂ አሁን እኔ አማራ ነኝ ወይ😭
07/09/2022
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ሙት ይነሳል️
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ድውይ ይፈወሳል️
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ጎባጣ ይቀናል️
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ሽባ ይተረተራል️
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ዲዳ ይሰማል️
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → እውር ያያል️
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → የታሰረ ይፈታል️
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ያዘነ ይደሰታል️
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ያለቀሰ በሳቅ ይሞላል️
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ሰላም ያጣ ሰላም ያገኛል
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ጠማማ ይስተካከላል
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ባሕር ይከፈላል
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ዲያብሎስ ድል ይሆናል
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር ሁሉ መልካም ይሆናል
️ ️
(3)🙏🏻❤️ መልካም ቀን ይሁንልን🙏🏻❤️