15/11/2022
እውነታ ስፖርት
ትሪቡን ስፖርት
ስፖርትን ለመከታተል ትክክለኛው ቦታ
═════════════
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
15/11/2022
10/11/2022
የአርሰናል_የድል_ምልክት አርሴን_ቬንገር_በኮከቦች_ገፅ
ON YOU TUBE EWNETA SPORT
10/11/2022
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለፍፃሜ ጨዋታ ሳያልፍ ቀረ
በሱዳን አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው ከ20 ዓመት በታች የሴካፋ ዞን ሻምፒዮና እና የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር የሆነው ይህ ሻምፒዮና ላይ፣ ተካፋይ የነበረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በደቡብ ሱዳን ተሸንፎ ለዋንጫ ጨዋታ ሳያልፍ
ቀርቷል::
በመጀመሪያ ጨዋታው ከታንዛኒያ ጋር 2ለ2 ተለያይቶ በሁለተኛው ዩጋንዳን 1ለ0 አሸንፎ ነበር ::
ከደቡብ ሱዳን ጋር ለነበረው ጨዋታ ያለፈው፣ በዚህ ጨዋታውም በመደበኛው ደቂቃ 2ለ2 ተለያይቶ፣ በመለያ ምት 4ለ2 በሆነ ውጤት በደቡብ ሱዳን ተሸንፏል::
በአሰልጣኝ ዕድሉ ደረጄ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዚህ ጨዋታ አሸንፎ ቢሆን ኖሮ ለዋንጫ ከማለፉ ጎን ለጎን በግብፅ ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ መሆኑን ያረጋግጥ ነበር::
ይህ ሳይሳካለት የቀረው ቡድኑ የደረጃ ጨዋታውን ከአስተናጋጅ ሀገሯ ሱዳን ጋር ይጫወታል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Website
Address
Adama
0000