13/01/2024
ከ12ኛ እስከ 15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር መርሃ ግብር መረጃ !
የ2016 ዓ.ም ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በአዳማ ከነማ - አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እስከ 10ኛ ሳምንት መካሄዱ እንዲሁም ቀጣይ 11ኛ ሳምንትም በዚሁ ከተማ ቀድሞ በተገለፀው መርሃ ግብር እንደሚካሄድ ይታወቃል።
በድሬደዋ ይካሄዳል ተብሎ የተገለፀው ከ12ኛ እስከ 15ኛ ሳምንት ያለው የሊጉ መርሃ ግብርም በተመሳሳይ በአዳማ ከነማ - አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የሚቀጥል መሆኑን አክሲዮን ማህበሩ እያሳወቀ የአራቱ ሳምንታት መርሃ ግብር አያይዘናል።
06/01/2024
06/01/2024
04/01/2024
03/01/2024
03/01/2024
03/01/2024
03/01/2024
03/01/2024
03/01/2024
03/01/2024
03/01/2024