Kidan satellite dish technical

Kidan satellite dish technical

Share

ቻናላችንን ጆይን በማድረግ ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያ�

30/08/2022
24/08/2022

እነሆ ሰዓቱ ደረሰ ❗️
†************†
ከገዳም አባቶች የተነገረ ትንቢት ለሳምንት ዝናብ ይዘንባል የፈሰሰውን ደም
አጥቦ ያስወግዳል ( አባ ዘወንጌል ዘኢትዮጵያ )

★★★★★
፠ ትግራይ በኢሮብ ወረዳ በአሲንባ ተራራ ይኖሩ ነበር
፠ እድሜያቸው በግልጽ አይታወቅም
፠በግምት ከ600 ዓመት በላይ ኑረዋል
፠ግራ እጃቸው እንደ ፀሐይ ያበራል
፠አንዳንዴ ወጣት መስለው ይታያሉ
፠ ሲፈልጉ ይሰወራሉ
፠ ሲፈልጉ ይገለጻሉ
፠ እስከ 20 ዓመታት ተሰውረው ይገለጣሉ
፠ ክንፍ አውጥተው እንደ ወፍ በረው ይሄዳሉ
፠ የነገውን መከራና ትንሣኤ ይናገራሉ
፠ ስለራሳቸው ምንም ተናግረው አያውቁም
፠ ግንኙነታቸው ከስውራን አባቶችና እናቶች ጋር ነው
፠ መስከረም 19/ 2012 የመስቀለ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ሰርተው አጠናቀዋል
፠ንጉስ ቴዎድሮስ የሚያርፍበት መሆኑን ተናግረዋል::
፠ 2012: 2013: 2014 ለኢትዮጵያ የምጥ ዘመ ብለዋል
★ የዓለም ሃገራት በጦርነት ይጠፋፋሉ
★ በድርቅና በርሃብ ፍጡራን ይጠፋፋሉ
★ ውኀ የሰውን ልጅ ታጠፋለች
★ አሜሪካ አውሮፓና እስያ በውሃ
ይዋጣሉ
★ ስደት ወደ ኢትዮጵያ ይሆናል
★ በቅዱስ ላሊበላ ጸሎት ከዋግ ከቤላ
ተራራ ከላስታ - እየላ
★ ቅዱስ ሚካኤል ተከዜ ድረስ ያሉ
ሕዝቦች ያተርፋል
★ 2015 ዘመነ ሉቃስ ንጉሱ ይመጣል
★ ለሳምንት ዝናብ ይመጣል
★ ለሳምንት ዝናብ ይዘንባል
★ የፈሰሰውንም ደም አጥቦ ያስወግዳል
★ ምድር ትባረካለች
★የተረፉ ሰዎች እርስ በእርስ ይፈቃቀራሉ
★ጠማማ ሰው አይኖርም
★ ንጉሱ 40 ዓመት በፍቅር ይመራል
2056 ሃሳዊ መሲሁ ይነሳል በአፋቸው እሳት የሚያወጡ ጅራታቸው እንደ እባብ የሚናደፍ ከወገባቸው በላይ ሰው የሚመስሉ ከወገባቸው በታች ግን አንበሳ የሚመስል ንጉሱ እስክንድር የዘጋባቸውን ማኅተም አፍርሰው አስፈሪ ፍጡራን ይመጣሉ:: በመጨረሻም እርስ በእርስ ይጠፋፋሉ ::
እግዚአብሔር ከሚመጣው መቅሰፍት
ይሰውረን።
ጥበበኛ በጥበቡ አይመካ
ጉልበተኛ በጉልበቱ አይመካ
ስልጣን ያለው በስልጣኑ አይመካ
ሁሉንም የሚሰጠው እግዚአብሔር ስለሆነ
ሁሉም ሰዉ በእግዚአብሔር ይመካ



-----------
በቪዲዮ ለታገዙ ሌሎች ሃገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች, ሰበር መረጃዎች እና ሌሎችም የ"You Tube" ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ 🙏
You Tube
⬇️⬇️⬇️

https://youtube.com/channel/UCCdO4NN5iEU0WQfmvzBasGA

Telegram
⬇️⬇️⬇️

https://t.me/+R-EUiFIar6AtfBVe

13/08/2022
Photos from Ethiopian Broadcasting Corporation's post 03/08/2022
29/07/2022

ውድ ደንበኞቻቸችን

የ2014 በጀት ዓመትን በስኬት ማጠናቀቃችንን አስመልክቶ ለሞባይል ደንበኞቻችን ስለአብሮነታችሁ ምስጋና ከሐምሌ 22-24/2014 ዓ.ም የሚያገለግል የ1.5 ጊ.ባ ዳታ፣ የ45 ደቂቃ የሃገር ውስጥ ጥሪ እና 100 መልዕክት እንዲሁም ለያልተገደበ ድምፅ + ዳታ ጥቅል ደንበኞች ደግሞ የ10 ደቂቃ የዓለም አቀፍ ጥሪ በስጦታ ማበርከታችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው!

ስለደንበኝነታችሁ እናመሰግናለን!

Photos from Kidan satellite dish technical's post 24/07/2022

| ኢትዮጵያ 4ኛውን ወርቅ አገኘች።

ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮን የ5000 ሜትር ፍጻሜ 1ኛ ሆና በመጨረስ ለሀገሯ 4ኛውን የወርቅ ሜዳለያ አስገኝታለች። ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ዳዊት ስዩም 3ኛ በመውጣት ለሀገሯ የነሃስ ሜዳለያ አስገኝታለች።

አትሌት ለተሰንበት ግደይ 5ኛ በመሆን አጠናቃለች።
እንኳን ደስ አለን!

Photos from Kidan satellite dish technical's post 23/07/2022

#ኢትዮጵያ🇪🇹

ተጠባቂው የሴቶች 5,000 ሜትር ፍፃሜ ዛሬ ይካሄዳል።

የዓለም ሻምፒዮና ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ሀገራችን ሜዳሊያ እንደምታመጣ የምትጠበቅበት የ5,000 ሜትር ሴቶች ፍፃሜ ሌሊት ይካሄዳል።

🏟️ 5,000 ሜትር ሴቶች #ፍፃሜ ፦

🇪🇹 ለተሰንበት ግደይ
🇪🇹 ጉዳፍ ፀጋይ
🇪🇹 ዳዊት ስዩም

(ሰዓት - ሌሊት 10:25)

ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹❤ !

22/07/2022

new music

22/07/2022

የጨዋታ ቀን !!
10:00 | 🇪🇹ኢትዮጵያ ከ ደቡብ ሱዳን🇸🇸
🏟ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም
በቻን ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን ዛሬ ከቀኑ 10፡00 በቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ትገጥማለች።
ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹 ብሔራዊ ቡድናችን !

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Addis Abeba
Addis Ababa