Meda Score

Meda Score

Share

Ethiopia's most trusted sports app!
በመላው ኢትዮጵያ የታመነው ስፖርት ዝገባ መተግበርያ! Ethiopia's most trusted..................!
በመላው ኢትዮጵያ የታመነው ...................!

25/11/2023

በጉጉት የሚጠበቀው የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ የሚጀምር ይሆናል! 1ኛ እና 2ተኛ ላይ የሚገኙት ማንችስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል ፍልምያውን ይጀምሩታል። ሊቨርፑል ካሸነፈም 1ኛ ደረጃውን ለግዜው ከሲቲ የሚነጥቅ ይሆናል። ከሃላንድ እና ሳላህ ፍልምያ ስንት ጎል እንጠብቅ? ማንስ ያሸንፍ ይሆን?

#ሜዳስኮር

10/11/2023

ዩናይትድ ደጋፊዎች ተቃጠሉ♨👹! መድፈኞቹ ጨፈሩ🔴🚀!

ሰሞኑን በመጥፎ አቋም ላይ ያለው ማንችስተር ዩናይትድ በኮፐንሃገን ባስተናገደው የ4-3 ሽንፈት ማጣርያውን ምድብ የማለፍ እድሉን በጣም አጨልሟል! መድፈኞቹ አርሴናል ግን ሲቪያን 2-0 በማሸነፍ ከአሁኑኑ ምድቡን እንዳለፉ አረጋግጠዋል! ይህ ግዜ ለዩናይትድ ቡድን ጨለማ ግዜ ነው ብለው ብዙ የስፖርት ዘጋቢዎች ያወራሉ፣ ብዙ የቡድኑን ችግሮችንም ይጠቅሳሉ። እናንተስ ችግሩ የቱ ጋር ነው ትላላችሁ? ሃሳባችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን

#ሜዳስኮር

31/10/2023

ትናንት የሜሲ ቀን ነበር! ምትሃተኛው ኳስ ተጫዋች 8ኛውን የባሎንዶር ዋንጫ ማንሳት ችሏል! ለሜሲ እና ኳስ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አለዎት! 🏆👏 እናንተስ ኤርሊንግ ሃላድን ነበር መውሰድ ያለበት ትላላችሁ? ሃሳባችሁን ኮመንት ላይ አሳውቁን!

#ሜዳስኮር

29/10/2023

ማንቸስተር ዛሬ ቀይ ወይም ሰማያዊ ይሆናል! ዩናይትድ ባለፉት 3 ጨዋታዎች አሸንፏል። አሁን ግን በኤርሊንግ ሃላንድ የሚመራው ጠንካራውን የማንቸስተር ሲቲ ቡድን ይገጥማሉ። ማን ያሸንፋል? ኮመንት ላይ አስቀምጡልን!

#ሜዳስኮር

25/10/2023

ማጓየር እና ኦናና ስማቸውን ወደ ቅድሞ ዝናው ለመመለስ እየጣሩ ነው፣ እኛም እየተመልከትን ተደስተናል።
ማንቸስተር ዩናይትድ በቅርብ ጊዜ ላስመዘገባቸው ድሎች ወሳኝ ነበሩ እና አሁንም አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ተጫዋቾች መሆናቸውን እያስመሰከሩ ነው!
እናንተስ በዚህ ዙርያ ላይ ምን ታስባላችሁ? ሀሳባችሁን ኮመንት ላይ አሳውቁን

#ሜዳስኮር

21/10/2023

ዛሬ ልዩ ቀን ነው! መድፈኞቹ አርሴናል ከቼልሲ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችዋል? ማንስ ግብ ያስቆጥራል? መልሳችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን!

19/10/2023

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ተኛ ሳምንት ዛሬ ይጀመራል! እነዚህን ጨዋታ ለማየት ጓግታችዋል?

#ሜዳስኮር #ኢትዮሊግ #ኢትዮፕያፕሪምየርሊግ #ፋሲልከነማ #ወላይታዲቻ #ኢትዮጵያመድን #ሲዳማቡና

11/10/2023

167 ግቦች
157 አሲስቶች
623 አስደናቂ ጨዋታዎች! ኤደን ሃዛርድ ከ16 አመት በኋላ ጫማውን ሰቅሏል!
የጉዞው አጨራረስ እንደጠበቃችሁት ነው? ሃሳባችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን!

03/10/2023

⚽ ሁለት በጉጉት የሚጠበቁ ጨዋታዎች! ዛሬ ምሽት በቻምፒየንስ ሊግ አርሰናል እና ሌንስ FC እና ማን ዩናይትድ ከ ጋላታሳራይ ይጫወታሉ። ማን የሚያሸንፍ ይመስላችዋል? መልሳችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን! 🙌🏆

#ሜዳስኮር

28/09/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለእርስዎ እና ቤተሰብዎ መልካም የመስቀል በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

#መስቀል

22/09/2023

ሊዮኔል ሜሲ እና ኤርሊንግ ሃላንድ ሁለቱም ተጫዋቾች አስደናቂ የውድድር ዘመን ካሳለፉ በኋላ ለ2023 የባሎንዶር ሁለቱ ግንባር ቀደም ተወዳዳሪዎች ሆነዋል።

ሜሲ የአለም ዋንጫን ከአርጀንቲና ጋር ያሸነፈ ሲሆን በሁሉም ውድድሮች 37 ጎሎችን አስቆጥሮ 25 አሲስቶችን አድርጓል።

ቻምፒዮንስ ሊግን ጨምሮ ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ሀላንድ 3 ዋንጫዎችን በማንሳት 52 ጎሎችን በማስቆጠር በሁሉም ውድድሮች 9 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቷል።

እናንተስ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችዋል? በአስተያየቶቹ ውስጥ ያሳውቁን
What do you think? let us know in the comments

#ሜዳዘገባ

19/09/2023

ሻምፒዮንስ ሊግ ዛሬ ይመለሳል!

የዓለማችን ትልቁ የክለቦች ውድድር ዛሬ ይጀመራል። እኛም በዓለም ላይ ካሉት በጣም አስደሳች እና አጓጊ የእግር ኳስ ጨዋታዎች ለማየት ዝግጁ ነን። እናንተስ?

በዚህ አመት ዋንጫውን ማን የሚያነሳ ይመስላችኋል? ኮመንት ላይ አሳውቁን!

#ሜዳዘገባ

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Addis Ababa