25/03/2023
Afrijobsየአፍሪጆብስ
የአፍሪኬር ስራዎች ማስታወቂያ Africare Jobs Vacancy
25/03/2023
11/12/2022
Watch "ኑሮ በዘዴ - የህክምና አገልግሎት በቤታችን Etv | Ethiopia | News" on YouTube
https://youtu.be/9JNIYoiI69U
22/11/2022
አፍሪኬር / Africare on TikTok ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ
21/11/2022
በ 0910570183 ይደውሉ
=> Telegram
https://t.me/africarehbc
=> Website
https://africarehome.com/
=> Tiktok
tiktok.com/
03/11/2022
የደም ግፊት ህመም ምንድን ነው?
የደም ግፊት ህመም ማለት በደም ስራችን ውስጥ ያለው ግፊት በሚለካበት ወቅት ከ140/90 በላይ ሲሆን ማለት ነው፡፡
የደም ግፊት ህመም የሚያስከትላቸው ጉዳቶች
የደም ግፊት ህመም በአብዛኛው ጊዜ የልብና የደም ስርዓትን የሚያውክ ህመም ሲሆን ከሚያስከትላቸው ጉዳቶች ዋና ዋናዎቹ፡-
የልብ ህመም
የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ
የኩላሊት ህመም
የዓይን ህመም
የማስታወስ ችሎታ ማጣት ናቸው፡፡
ለደም ግፊት ህመም ተጋላጭ የሆኑ እነማን ናቸው?
ማንኛውም እድሜአቸው 30 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ሰዎች ሁሉ ለደም ግፊት ህመም የመጋለጥ አጋጣሚ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ ይሁን እንጂ፡-
ከእድሜ መጨመር ጋር ተያይዞ
ከፍተኛ የሆነ ክብደት መጨመር
ሲጋራ ማጨስ
አልኮል መጠጦችን አብዝቶ መጠጣት
ጭንቀትና ውጥረት ውስጥ መግባት እንዲሁም
በቤተሰብ ወይም በዘር ሀረግ የደም ግፊት ሲኖር ተጋላጭነትን ሊጨምር ይችላል፡፡
የደም ግፊት ህመም ዋና ዋና ምልክቶች
ራስ ምታት
ትንፋሽ ማጠር
ነስር
የድካም ስሜት
የደረት ህመም
የእይታ መድከም
በሽንት ውስጥ ደም መታየት
የደም ግፊት ህመምን እንዴት መከላከል ይቻላል?
እድሜአቸው 30 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናቸው ሰዎች ቢያንስ በአመት አንድ ጊዜ የደም ግፊት ቅድመ ምርመራ ማድረግ ወይም የደም ግፊታቸውን መለካት አለባቸው፡፡ በተጨማሪም፡-
ጤናማ የአመጋገብ ስርዓት መከተል፣
አካላዊ እንቅስቃሴ አዘውትሮ ማድረግ፣
ሲጋራ አለማጨስ፣
አልኮል መጠጥን አብዝቶ አለመጠጣት፣
ጭንቀትና ውጥረትን መቀነስ ይኖርባቸዋል፡፡
የደም ግፊትዎን በመለካት፣ የደም ግፊት ህመም እንዳለብዎት ወይም እንደሌለብዎት በጊዜ ይወቁ!
18/09/2022
!
በ 0910570183 ቴሌግራም ላይ መመዝገብ የሚቻል ሲሆን CV፣ ላይሰንስ(License)፣ ቢኤስሲ(Bsc)or Diploma Document /COC for Level 4/ and Student copy ማያያዝ እንዳይረሱ። ሁሉም የትምህርት ማስረጃዎች Authenticated የሆኑ መሆን አለባቸው።
18/08/2022
ዛሬም እርስዎን ለማገልገል ዝግጁ ነን!
Hardhas isiin tajaajiluuf qophii dha!
We are ready to serve!
Call us on +251 904 32-33-34 & +251 910 57-01-83
07/07/2022
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Bole Brass
Addis Ababa