23/01/2024
GK Sports
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from GK Sports, Sports, Addis Ababa.
GK Sports will bring to you different kinds of sports around the globe and broadcasting live events, News, athletes stories and commentaries about athletics, soccer, etc...
23/01/2024
07/06/2021
ሲፋን ሀሰን የዓለም 10,000 ሜትር ሪከርድን ሰበረች / Hassan smashes 10,000m world record | FBK Games Hengelo ሲፋን ሀሰን የዓለም 10000 ሜትር ሪከርድን በ ሄንግሎ ኤፍቢኬ ውድድር ላይ 29:06.82 በመሮጥ ከዚህ በፊት በኢትዮጵያዊቷ አልማዝ አያና ተይዞ የነበረውን የርቀቱን ሪኮርድ በ 10 ሰኮንድ በማሻሻል ....
07/06/2021
መጂብ ለፋሲል በኢትዮጵያ ፕ.ሊግ ያስቆጠራቸው 20 ጎሎች / Mujib's 20 Goals he scored for Fasil at Betking Ethiopia PL ሙጂብ ቃሲም በ2013 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ 20 ጎሎች በማስቆጠር ክለቡ ፋሲል ከነማ የዋንጫ ባለቤት እንዲሆን ትልቁን ድርሻ ወስዷል።
03/06/2021
አቡበከር ናስር በሶስት ዘርፎች ሽልማቶችን ተሸለመ / Abubeker Nasir received 3 awards at Ethiopian premier league አቡበከር ናስር በሶስት ዘርፎች ሽልማቶችን በመውሰድ የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ግብ አግቢ ፣ ኮከብ ተጫዋች እና የቤት ኪንግ የዓመቱ ምርጥ ወጣት ኮከብ ተጫዋች በሚል ዘርፍ በማ...
28/05/2021
አቡበከር ናስር ከ15ኛው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኋላ ያስቆጠራቸው 9 ጎሎች / Abuki's 9 goals he scored after the 15th PL games አቡበከር ናስር የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ግብ አግቢነትን 29 ጎሎች በማስቆጠር የወርቅ ጫማውን አሸናፊ መሆን ችሏል ፤ በተጨማሪም በኢትዮጵያ የኮከብ ግብ አግቢዎች ታ...
01/05/2021
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ያሬድ አብተው በአውስትራሊያ / Ethiopian born Yared Abetew in the Australian A-League side ያሬድ አብተው እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1999 ሰኔ 15 ቀን ከኢትዮጵያውን ቤተሰቦቹ በአውስትራሊያ እንደተወለደ መረጃዎቹ ያሳያሉ፡፡ አዴላይዴ አው....
28/04/2021
8 year Old boy Surpasses Messi & Neymar As Nike's Youngest Signing / የሜሲ እና ኔይማርን ሪከርድ የሰበረው ትንሹ ልጅ Basile is currently in the youth ranks at Brazilian side Santos and Diario Ole report he has signed a three-year guaranteed deal with the sportswear giant.It...
19/04/2021
Addisalem Belay won Mujalonga 10km with coarse record at Trieste Italy. The Ethiopian athlete Addisalem Belay Tegegn , recent winner of the Brugnera half marathon and of the Mujalonga itself, t...
19/04/2021
Extended Highlight Coffee Vs St George ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጨዋታ እንቅስቃሴ በከፊል Extended Highlight Coffee Vs St George ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጨዋታ እንቅስቃሴ በከፊል
18/04/2021
በዛሬው ዕለት አዲስዓለም በላይ ተገኝ በጣሊያን ትሪኤስቴ የሙጃሎንጋ (Mujalonga sul Mar) 10 ኪሜ የጎዳና ላይ ውድድርን አሸነፈች።
12/04/2021
Highlight International Women’s Friendly match between Ethiopia Vs South Sudan Highlight International Women’s Friendly match between Ethiopia Vs South Sudan, Ethiopia beat 11 goals to Zero, The Ethiopian women star Loza Abera Scores 7 ...
12/04/2021
አቡበከር ናስር ሰበታ ከተማ ላይ 2 ጎል አስቆጠረ የኮከብ ግብ / Abubeker Nasir scores 2 goals against Sebeta City አቡበከር ናስር ሰበታ ከተማ ላይ 2 ጎል በማስቆጠር የኮከብ ግብ አግቢነቱን በ17 ጨዋታ 22 በማድረስ አጠናከረ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Address
Addis Ababa