Abebe Gidey

Abebe Gidey

Share

Sheger Sport ሸገር ስፖርት By Abebe Gidey
#abebegidey #shegersport #አበበግደይ

Sheger Sport ሸገር ስፖርት abebe gidey አበበ ግደይ ዣቪ እኔም እለቃለው እያለ ነው ከእለቃለው ውሳኔዎች ጀርባ አርቲታስ ወደ ባርሳ ያመራ ይሆን 29/01/2024

https://youtu.be/9jdpjIqGANQ

Sheger Sport ሸገር ስፖርት abebe gidey አበበ ግደይ ዣቪ እኔም እለቃለው እያለ ነው ከእለቃለው ውሳኔዎች ጀርባ አርቲታስ ወደ ባርሳ ያመራ ይሆን #አበበግደይ #ሸገርስፖርት በባርሴሎና ያልተሳካለት ዣቪ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ክለቡን እንደሚለቅ ገልጿል።የዣቪ የባርሴሎና ጊዜያት እንዴት ይገለፃሉ? አርቲታስ ወደ ባ...

28/01/2024

ራሽፎርድ የምሽት መዝናኛ ቦታ እንደነበር ተገለፀ !

እንግሊዛዊው የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ማርከስ ራሽፎርድ አርብ ጠዋት በተደረገው የክለቡ መደበኛ ልምምድ ላይ እንደማይገኝ ከማሳወቁ ሰዓታት በፊት የምሽት መዝናኛ ቦታ እንደነበር ተገልጿል።

ማርከስ ራሽፎርድ ማንችስተር ዩናይትድ አርብ ጠዋት ባደረገው መደበኛ ልምምድ ላይ በህመም ምክንያት እንደማይገኝ ለክለቡ አሳውቆ እንደነበር ተነግሯል።

ይህንንም ተከትሎ ማርከስ ራሽፎርድ በቀጣይ ከአሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ የዲሲፕሊን ቅጣት ሊጠብቀው እንደሚችል ተዘግቧል።


Abebe Gidey
Sheger Sport ሸገር ስፖርት

Sheger Sport ሸገር ስፖርት | abebe gidey አበበ ግደይ ሊቨርፑልን ያስደነገጠው የክሉፕ ስንብት abebe gidey today Jürgen Klopp 28/01/2024

https://youtu.be/ClpahcQ3JdI?si=ulUgrYfOYws-KzLS

Sheger Sport ሸገር ስፖርት | abebe gidey አበበ ግደይ ሊቨርፑልን ያስደነገጠው የክሉፕ ስንብት abebe gidey today Jürgen Klopp #አበበግደይ #ሸገርስፖርት የየርገን ክሉፕ ሊቨርፑልን የመልቀቅ ውሳኔ ያስነሳቸው ጥያቄዌች እና የፈጠራቸው ስሜቾችአበበ ግደይ የእለተ የስፖርት መረጃabebe gidey sheger sport,አ.....

Sheger Sport ሸገር ስፖርት | abebe gidey አበበ ግደይ ዩናይትድ በአዲስ የስኬት ጎዳና የማንችስተር ዩናይትድ መፈንቅለ መንግስት Manchester 22/01/2024

https://youtu.be/VOYy9bujN8o

Sheger Sport ሸገር ስፖርት | abebe gidey አበበ ግደይ ዩናይትድ በአዲስ የስኬት ጎዳና የማንችስተር ዩናይትድ መፈንቅለ መንግስት Manchester #አበበግደይ #ሸገርስፖርት ዩናይትድ በአዲስ የስኬት ጎዳና የማንችስተር ዩናይትድ መፈንቅለ መንግስት manchester united omar berradaSheger Sport ሸገር ስፖርት | abebe gidey አበበ...

16/01/2024

ሊዮኔል ሜሲ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ

የፊፋ ዓመቱ ምርጥ ተጫዋች በዛሬው ዕለት በለንደን ከተማ በተካሄደ ስነ ስርዓት ይፋ ሆኗል።

በዚሁ መሰረት፥ አርጀንቲናዊው የእግር ኳስ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ የ2023 የውድድር ዘመን የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሆኖ በአብላጫ ድምፅ ተመርጧል።

የ8 ጊዜ የባሎን ዶር አሸናፊው ሜሲ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋችነት ክብርን ሲጎናጸፍ የአሁኑ ለ3ኛ ጊዜ ነው።



Abebe Gidey
Sheger Sport ሸገር ስፖርት

26/12/2023

👉ጁሊያን አልቫሬዝ ወደ ሪያል ማድሪድ ሊዘዋወር እንደሚችል የሚገልፁ መረጃዎች መውጣታቸውን ተከትሎ በማንችስተር ሲቲ "በጣም ደስተኛ ነኝ" በማለት ወደ ሌላ ክለብ የመሄድ ፍላጎት እንደሌለው ፍንጭ ሰጥቷል።

👉ቶተንሃሞች የሊቨርፑሉን ተከላካይ ጆ ጎሜዝን ለማስፈረም ፍላጎታቸውን አሳይተዋል። ነገርግን በኮስታስ ታሚካስ ላይ የደረሰው ጉዳት የስምምነት እድላቸውን እንዳያሳጣው ተሰግቷል።በሌላ በኩል

👉ቶተንሃሞች የፊት መስመራቸውን በይበልጥ ለማጠናከር ፊታቸውን ወደ በርንማውዙ ዶሚኒክ ሶላንኬ አዙረዋል። የብራይተኑ ኢቫን ፈርጉሰንን ለማዘዋወር የነበርራቸው ፍላጎት የማይቻል መሆኑን መረዳታቸው ወደ ሶላንኬ ለመመልከት እንደገፍፍቸው ተገልጿል ።

👉አዲሱ የኖቲንግሃም ፎረስት አሰልጣኝ ኑኖ ኢስፔሪቶ ሳንቶስ የፎረስት ተጫዋችቾች ራሳቸውን ማሳደግ እንዳለባቸው ግልፅ መመሪያ ሰጥተዋል።በተለይ ግብ ጠባቂዎቹ ማት ተርነር እና ኦዲሴስ ቭላኮዲሞስ ራሳቸውን በማሳደግ ረገድ ጠንክረው እንዲሰሩ ጠይቀዋል።

ይህን የሸገር ስፖርት ገፅ ይቀላቀሉ ለሌሎችም ያጋሩ !!!



Abebe Gidey

24/12/2023

LIVERPOOL 1-1 ARSENAL ( full time )

👉መሃመድ ሳላህ ዛሬ በአርሴናል ላይ ያስቆጠረው ጎል በፕሪሚየር ሊግ አርሴናል ላይ ያገባው 10ኛ ጎሉ ነው ::

በዚህም መሰረት ሳላህ በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ ጎል ካገባባቸው ክለቦች መካከል አንዱ አርሴናል ሆኗል ::

በፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በመሃመድ ሳላህ 10 ጎል የተቆጠረባቸው ሌሎቹ ክለቦች ማንችስተርዩናይትድ እና ዌስትሃም ናቸው ::

👉ግብፃዊው አጥቂ በእንፊልድ ባደረጋቸው ጨዋታዎች በ121 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ በማድረግ ( 88 ጎል በማግባት እና 33 ለጎል የሚሆን ኳሶችን በማቀበል) ባለ ሪከርድ ሆኗል::

ከእርሱ በፊት የክብረወሰኑ ባለቤት የነበረው ስቴቨን ዤራርድ ሲሆን በአንፊልድ ጨዋታዎች በ120 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ነበረው (69 በማግባት እና 51 አሲስት በማድረግ )

ይህን የሸገር ስፖርት ገፅ ይቀላቀሉ ለሌሎችም ያጋሩ !!!!



Abebe Gidey

23/12/2023

" የቡድኑ እንቅስቃሴ ጥሩ ነበር " ቴንሀግ

የማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ቡድኑ በዌስትሀም ዩናይትድ በተሸነፈበት ጨዋታ ጥሩ መንቀሳቀሱን ገልፀዋል።

በጨዋታው ጥሩ ነገር አድርገናል ሲሉ የተደመጡት አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ " ቡድኑ አሁን እያሳየ የሚገኘው እንቅሰቃሴ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ።"ሲሉ ተናግረዋል።

ጨዋታውን ቡድናቸው ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠሩን ያስረዱት ኤሪክ ቴንሀግ እስከ 71ኛው ደቂቃ ምንም አልሰጠናቸውም ጥሩ ነበርን ነገርግን ግብ አላስቆጠርንም ብለዋል።

Abebe Gidey

23/12/2023

የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ከስራቸው ለቀቁ

ሰርቢያዊው የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪች እና የአካል ብቃት አሰልጣኙ ሰርቢያዊው ማርኮ ቭላስቪች የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተው የክለቡም ስራ አመራር ቦርድ ያቀረቡትን ጥያቄን እንደተቀበለው ተገልጿል



Abebe Gidey

23/12/2023

SPIDER
ምን አይነት እድለኛ ተጫዋች ነዉ ገና 23 ነዉ እድሜው mun city ከ ገባ ሁለተኛ ዓመቱ ግን ደሞ ይህ ቀረው የሚባል ዋንጫ የለም ሁሉኑም በለጋ እድሜው ያሳካ ተጫዋች
Spider በ ጠቅላላ 14 ዋንጫወችን አስክቷል ምን አልባት ከ city ጋር ለ 10 አመታት ሚቆይ ከሆነ በ lionel messi ተይዞ ያለውን ብዙ ዋንጫ የማሸነፍ record ምናልባት የ ግሉ ያደርገዋል ትናትም በ lionel messi ተይዞ የነበረውን በ club world cup ፈጣኗን goal record የ ግሉ አድርጉልየ julian ዋንጫወች እነዚን ይመስላሉ
✅ Liga Profesional 🇦🇷
✅ Copa Argentina 🇦🇷
✅ Supercopa Argentina 🇦🇷
✅ Trofeo de Campeones 🇦🇷
✅ Copa Libertadores 🏆
✅ Recopa Sudamericana 🏆
✅ Copa América 🌎
✅ Finalissima 🌎
✅ World Cup 🌎
✅ Premier League 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
✅ FA Cup 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
✅ Champions League 🏆
✅ UEFA Super Cup 🏆
✅ FIFA Club World Cup
💎🇦🇷❤

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address


Addis Ababa