Ethiopis Taekwondo Academy ETA

Ethiopis Taekwondo Academy ETA

Share

We Shall Build a More Peaceful World!
የተሻለ ሰላም የሰፈነባትን ዓለም እንገነባለን! Phone +251 912 92 99 92

Photos from ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Culture & Sport-Ethiopia's post 04/10/2025
Photos from Ethiopis Taekwondo Academy ETA's post 07/04/2022

Congratulations to Master WOGAYEHU BEHAILU !🙏
ለረጅም ዓመታት በቴኳንዶ ሙያ አሰልጣኝነት የሚታወቀው ሳቦም ወጋየሁ በሃይሉ ዛሬ በግራንድ ማስተር ፖል ዊለርና በሌሎች ግራንድ ማስተሮች ተፈትኖ በብቃት በማለፍ 7ኛ ዳን አግኝቶ "ማስተር/MASTER" የሚለውን የተከበረ ማዕረግ አግኝቷል! በዚህም ኢትዮጲስ ቴኳንዶ ክለብ የተሰማውን ደስታ በመላው ስፖርተኞች ስም ያቀርባል!
በዚህ አጋጣሚ ሙያውን በጥራትና በታማኝነት ለሚቀጥለው ትውልድ ማስተላለፍና ትክክለኝ ስኬቶችን ማድነቅ ታላቅነት መሆኑን በማስታወስ በቀጣዮቹ ዓመታት ላይም ወደግራንድ ማስተርነት እንዲደርስ እንመኛለን! TAEKWON🙏🙏🙏

Photos from Ethiopis Taekwondo Academy ETA's post 09/02/2022

በኢትዮጵያ Bodybuilding እና Bikini show ውድድር ተካሄደ። The Yonas የተሰኘው ይህ ውድድር ደረጃው የሴቶችን ጨምሮ በ7 ካታጎራየዝድ ተካሄዶል አንደኛ የወጡ አሸናፊዎች ቀጣይ ከሃገር ውጪ እንደሚወዳደሩ ተገልፆል።

23/01/2022

Strengthening Exercises
የሰውነት ማጠንከሪያ እንቅስቃሴዎች

30/12/2021

ከኢትዮጵያ ማርሻል አርት ባለሙያዎች ውስጥ!
Ethiopian Martial Artists!
/Taekwon-do - ITF & WTF, Karate, Wushu, Jeet kune do, Judo, kickbox.../

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Addis Ababa