Dribble sport ድሪብል ስፓርት

Dribble sport ድሪብል ስፓርት

Share

ሀገርኛ ሰፖርት memory of sports

Photos from Dribble sport ድሪብል ስፓርት's post 17/12/2023

መድፈኞቹ የሊጉን መሪነት ተረክበዋል !

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር አርሰናል ከብራይተን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የሊጉን መሪነት በጊዜያዊነት መረከብ ችለዋል።

የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ጋብሬል ጄሱስ እና ካይ ሀቨርትዝ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

በሌሎች ጨዋታዎች አስቶንቪላ ብሬንትፎርድን 2 ለ 1 እንዲሁም ዌስትሀም ዩናይትድ ዎልቭስን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

የዌስትሀም ዩናይትድ ጃርድ ቦውን በዘንድሮው የውድድር ዘመን አስራ አንደኛ የፕርሚየር ሊግ ግቡን አስቆጥሯል።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa