ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ምድረ ገነት
ናይስ እግር ኳስ-Nice Football
ምርትና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ በውስጥ ያናግሩን ወይም በቴሌግራም t.me/NiceFootballCEO ላይ ማናገር ይችላሉ።
24/12/2025
🇨🇮 አማድ ዲያሎ በአፍሪካ ዋንጫ በመጀመሪያ ጨዋታው ጎሉን ሞዛምቢክ ላይ ማስቆጠር ችሏል።
ይገምቱ ይሸለሙ
ኮትዲቫር ከ ሞዛምቢክ
ስፖንሰር ቴምር ፕሮፐርቲስ
ሀድያ ሆሳዕና ከ ወላይታ ድቻ
ባህር ዳር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ | Bahir Dar Ketema Vs Fasil Kenema
24/12/2025
ይገምቱ ይሸለሙ
የአፍሪካ ዋንጫን በድሪብል ስፖርት ከቴምር ፕሮፐርቲስ ጋር
ውድ አድማጮች ዛሬ በ35ኛው የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በምድብ አምስት ኮትዲቫር ከ ሞዛምቢክ በማራካሽ ስታዲየም የሚያደርጉትን ፍልሚያ ከምሽት 1:30 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ላይ በድሪብል ስፖርት ወደ እናንተ እናደርሳለን።
✅ የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆቻችንን እየተቀላቀላችሁ የምንጠይቀውን ጥያቄ እየመለሳችሁ የካርድ ተሸላሚ እንድትሆኑ በአክሮት እንጋብዛለን ፤ በተጨማሪም ሃሳብና አስተያየታችሁን አድርሱን
የክብር አጋራችን
1. ቴምር ፕሮፐርቲስ ነው
አርሰናል ከ ክርስታል ፓላስ
ናይጀሪያ ከ ታንዛኒያ | Nigeria Vs Tanzania
22/12/2025
ደቡብ አፍሪካ አንጎላን አሸነፈች
በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለት የመጀመርያ ጨዋታ ደቡብ አፍሪካ አንጎላን 2 ለ 1 በማሸነፍ አጀማመሯን አሳምራለች፡፡
በማራካሽ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ኦስዊን አፖሊስ እና ሌይል ፎስተር የደቡብ አፍሪካን ግቦች አስቆጥረዋል፡፡ ሾው የአንጎላን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል፡፡
22/12/2025
ይገምቱ ይሸለሙ
የአፍሪካ ዋንጫን በድሪብል ስፖርት ከቴምር ፕሮፐርቲስ ጋር
ውድ አድማጮች ዛሬ በ35ኛው የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በምድብ ሁለት ደቡብ አፍሪካ ከ አንጎላ በማራካሽ ስታዲየም የሚያደርጉትን ፍልሚያ ከምሽት 1:00 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ላይ በድሪብል ስፖርት ወደ እናንተ እናደርሳለን።
✅ የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆቻችንን እየተቀላቀላችሁ የምንጠይቀውን ጥያቄ እየመለሳችሁ የካርድ ተሸላሚ እንድትሆኑ በአክሮት እንጋብዛለን ፤ በተጨማሪም ሃሳብና አስተያየታችሁን አድርሱን
የክብር አጋራችን
1. ቴምር ፕሮፐርቲስ ነው
22/12/2025
እጅግ በያሳፍር ሁኔታ ትናንት የሞሮኮ ደጋፊዎች የመሀል አልቢትሩ ላይ ሌዘር ጀት Uv light ሲያበሩበት ነበረ ይህ ተግባራቸው ከብዙዎች አልተወደደም
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Address
Addis Ababa
1000
24/12/2025