15/02/2024
የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 15ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ
ኢትዮጲያ ቡና 0-0 ሀምበሪቾ ዱራሜ
አዳማ ሳ/ቴ/ዩ ስታድየም
ድል ለቡናችን
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የሰፈረ ሠላም የቡና ቤተሠብ sefere selam buna family, Sports, Sefere selam, Addis Ababa.
15/02/2024
የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 15ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ
ኢትዮጲያ ቡና 0-0 ሀምበሪቾ ዱራሜ
አዳማ ሳ/ቴ/ዩ ስታድየም
ድል ለቡናችን
10/02/2024
የጋዜጣዊ መግለጫ ጥሪ
👉 ሸገር ደርቢ በዱባይ
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ዱባይ በሚያደርጉት ሸገር ደርቢ ጨዋታ ዙሪያ ሰኞ የካቲት 04/2016 ዓ.ም በ8:00 በኢሊሌ ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ተዘጋጅቷል ።
በመሆኑም የሚዲያ አካላት እና ጋዜጠኞች በስፍራው እንድትገኙልን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ
08/02/2024
እንዃን ደስ አለን ብናማዎቹ አሸንፈናል
ብና የናፈቃቹ
05/02/2024
19/11/2019
ድል ለቡናችን
16/11/2019
Welcome yesefere selam yebuna beteseb jema eyetekelakelachu