03/08/2022
❤️🖤
ለእኛ አዲስ ከቴ የገቢ ማሰባሰቢያ ታስቦ የሚዘጋጀው አመታዊው የዙር ውድድር የፊታችን እሁድ እንደሚጀመር ያሳወቅን ሲሆን፣በዚህም መሰረት ዛሬ የምድብ ድልድሉ ከቀኑ 8:00 ሰሀት ወቶሀል፣የምድብ ተፋላሚዎችም የመጀመሪያ ጨዋታዎቻቸውን እሁድ እና ሰኞ በማድረግ ይጀምራሉ!!!
በምድብ-1 በምድብ-2
ካርሎስ እና ጓደኞቹ ፈረንሳይ 400 ፍቅር
ኮልፌ ያሬድ እና ጓደኞቹ
አባይ ምንጭ አለም ባንክ
ጣሊያን ስኩል ሙርጋት ሞባይል
ሲሆን በዚህም መሰረት የመጀመሪያ ጨዋታዎቻቸውን
እሁድ ነሀሴ 1 ጠዋት 3:00
ካርሎስ እና ጓደኞቹ vs ኮልፌ
ጠዋት 5:00 ላይ
አባይ ምንጭ vs ጣልያን ስኩል በሚያደርጉት ውድድር ሲጀምር
ሰኞ ነሀሴ 2 ጠዋት 3:00 ሲቀጥል
ፈረንሳይ vs ያሬድ እና ጋደኞቹ
ጠዋት 5:00 ላይ
አለም ባንክ vs ከሙርጋት ሞባይል ይጫወታሉ
መልካም የውድድር ጊዜ ለተወዳዳሪዎች!!!
31/07/2022
29/07/2022