ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት ንግባእኬ ኀበ ጥንተ ነገር

የምድር ጌጥ ኢትዮጵያን ላላያችኋትታሪካዊው ዓውደ ርዕይ በድጋሚ ተራዝሞላችኋል!!በድጋሚ ሊከፈት 7 ቀናት ብቻ ቀሩት!🗓 የመጎብኛ ቀናት ፦• ቅዳሜ መስከረም 30   እሑድ ጥቅምት 1• ቅዳሜ ጥ...
03/10/2026

የምድር ጌጥ ኢትዮጵያን ላላያችኋት

ታሪካዊው ዓውደ ርዕይ በድጋሚ ተራዝሞላችኋል!!

በድጋሚ ሊከፈት 7 ቀናት ብቻ ቀሩት!

🗓 የመጎብኛ ቀናት ፦

• ቅዳሜ መስከረም 30
   እሑድ ጥቅምት 1

• ቅዳሜ ጥቅምት 7
   እሑድ ጥቅምት 8

• ቅዳሜ ጥቅምት 14
   እሑድ ጥቅምት 15

🎫 የመግቢያ ትኬትዎን ሆላንድ ፓርክ መግቢያ በር ላይ ያገኛሉ!

📍 ቦታ፦ ከጦር ኃይሎች ወደ የሺ ደበሌ/ቀራንዮ በሚወስደው መንገድ፣ ከሆላንድ ኢምባሲ ጀርባ፤ ሆላንድ ፓርክ

#ሐመረብርሃን

የምድር ጌጥ ኢትዮጵያን ያልጎበኘን ሰዎች መቼ መጎብኘት እንችላለን? ለዚህ የብዙዎቻችሁ ጥያቄ እነሆ መልሳችን፤ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ለ3 ተከታታይ ሳምንታት እንዲጎበኝ ተራዝሟል።🗓 የመጎብኛ ...
03/10/2026

የምድር ጌጥ ኢትዮጵያን ያልጎበኘን ሰዎች መቼ መጎብኘት እንችላለን?

ለዚህ የብዙዎቻችሁ ጥያቄ እነሆ መልሳችን፤ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ለ3 ተከታታይ ሳምንታት እንዲጎበኝ ተራዝሟል።

🗓 የመጎብኛ ቀናት ፦

• ቅዳሜ መስከረም 30
እሑድ ጥቅምት 1

• ቅዳሜ ጥቅምት 7
እሑድ ጥቅምት 8

• ቅዳሜ ጥቅምት 14
እሑድ ጥቅምት 15

🎫 የመግቢያ ትኬትዎን ሆላንድ ፓርክ መግቢያ በር ላይ ያገኛሉ!

📍 ቦታ፦ ከጦር ኃይሎች ወደ የሺ ደበሌ/ቀራንዮ በሚወስደው መንገድ፣ ከሆላንድ ኢምባሲ ጀርባ  ሆላንድ ፓርክ

#ሐመረብርሃን

ይሄ እድል ያመለጠን፤ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያን ያልጎበኘን ሰዎች መቼ መጎብኘት እንችላለን? ለዚህ የብዙዎቻችሁ ጥያቄ እነሆ መልሳችን፤ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ለ3 ተከታታይ ሳምንታት እንዲጎበኝ ...
01/10/2026

ይሄ እድል ያመለጠን፤ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያን ያልጎበኘን ሰዎች መቼ መጎብኘት እንችላለን?

ለዚህ የብዙዎቻችሁ ጥያቄ እነሆ መልሳችን፤ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ለ3 ተከታታይ ሳምንታት እንዲጎበኝ ተራዝሟል።

🗓 የመጎብኛ ቀናት ፦

• ቅዳሜ መስከረም 30
እሑድ ጥቅምት 1

• ቅዳሜ ጥቅምት 7
እሑድ ጥቅምት 8

• ቅዳሜ ጥቅምት 14
እሑድ ጥቅምት 15

🎫 የመግቢያ ትኬትዎን ሆላንድ ፓርክ መግቢያ በር ላይ ያገኛሉ!

📍 ቦታ፦ ከጦር ኃይሎች ወደ የሺ ደበሌ/ቀራንዮ በሚወስደው መንገድ፣ ከሆላንድ ኢምባሲ ጀርባ  ሆላንድ ፓርክ

#ሐመረብርሃን

ይሄ እድል ያመለጠን፤ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያን ያልጎበኘን ሰዎች መቼ መጎብኘት እንችላለን? ለዚህ የብዙዎቻችሁ ጥያቄ እነሆ መልሳችን፤ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ለ3 ተከታታይ ሳምንታት እንዲጎበኝ ...
01/10/2026

ይሄ እድል ያመለጠን፤ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያን ያልጎበኘን ሰዎች መቼ መጎብኘት እንችላለን?

ለዚህ የብዙዎቻችሁ ጥያቄ እነሆ መልሳችን፤ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ለ3 ተከታታይ ሳምንታት እንዲጎበኝ ተራዝሟል።

🗓 የመጎብኛ ቀናት ፦

• ቅዳሜ መስከረም 30
እሑድ ጥቅምት 1

• ቅዳሜ ጥቅምት 7
እሑድ ጥቅምት 8

• ቅዳሜ ጥቅምት 14
እሑድ ጥቅምት 15

🎫 የመግቢያ ትኬትዎን ሆላንድ ፓርክ መግቢያ በር ላይ ያገኛሉ!

📍 ቦታ፦ ከጦር ኃይሎች ወደ የሺ ደበሌ/ቀራንዮ በሚወስደው መንገድ፣ ከሆላንድ ኢምባሲ ጀርባ  ሆላንድ ፓርክ

#ሐመረብርሃን

ኢትዮጵያን የምድራችን ጌጥ እንድትሆን ያደረጋት ምንድን ነው?ከብዙዎቹ አንዱ ከአዲስ አበባ 1,000 ኪ.ሜ በላይ ርቆ ትግራይ ውስጥ የሚገኘው ታላቁ ደብረ በንኮል አቡነ መድኀኒነ እግዚእ ገዳም...
29/09/2026

ኢትዮጵያን የምድራችን ጌጥ እንድትሆን ያደረጋት ምንድን ነው?

ከብዙዎቹ አንዱ ከአዲስ አበባ 1,000 ኪ.ሜ በላይ ርቆ ትግራይ ውስጥ የሚገኘው ታላቁ ደብረ በንኮል አቡነ መድኀኒነ እግዚእ ገዳም ነው!

በዓውደ ርዕዩ ላይ የገዳሙ አበምኔት፣ የመጽሐፍ መምህር እና አባቶች ተገኝተው በዓውደ ርዕዩ ላይ ለገዳሙ በተሰጠው ቦታ ታሪካቸውን ያስጎበኙበት ቀን ልዩ ስሜት ነበረው!

እነርሱ ከዛ ርቀት መጥተው ጎብኝተውታል!
እኛስ መቼ ልንጎበኘው አሰብን?

ዕድሉ እንዳያመልጥዎ ዓውደ ርዕዩ ለ3 ተከታታይ ሳምንታት ለቅዳሜ እና እሑድ ተራዝሟል!

🗓 የመጎብኛ ቀናት ፦

• ቅዳሜ መስከረም 30 | እሑድ ጥቅምት 1

• ቅዳሜ ጥቅምት 7 | እሑድ ጥቅምት 8

• ቅዳሜ ጥቅምት 14 | እሑድ ጥቅምት 15

🎫 የመግቢያ ትኬትዎን ሆላንድ ፓርክ መግቢያ በር ላይ ያገኛሉ!

📍 ቦታ፦ ከጦር ኃይሎች ወደ የሺ ደበሌ/ቀራንዮ በሚወስደው መንገድ፣ ከሆላንድ ኢምባሲ ጀርባ  ሆላንድ ፓርክ

#ሐመረብርሃን

በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት ተራዝሟል !!ለቀናት ተዘጋጅቶ የሚያልፍ ብቻ ሳይሆን ለቀጣይ ትውልድም የሚተላለፈው ታሪካዊው «የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ» ዓውደ ርዕይ ከዘመነ ጽጌ መጀመሪያ ቅዳሜ መስከ...
28/09/2026

በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት ተራዝሟል !!

ለቀናት ተዘጋጅቶ የሚያልፍ ብቻ ሳይሆን ለቀጣይ ትውልድም የሚተላለፈው ታሪካዊው «የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ» ዓውደ ርዕይ ከዘመነ ጽጌ መጀመሪያ ቅዳሜ መስከረም 30 ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ሳምንታት ቅዳሜ እና እሑድ ብቻ ለሕዝብ ክፍት ሆኖ እንዲጎበኝ ተራዘመ!

ይህን ዓውደ ርዕይ እስካሁን ያልጎበኛችሁ ሁሉ

ቅዳሜ መስከረም 30
እሑድ ጥቅምት 1

ቅዳሜ ጥቅምት 7
እሑድ ጥቅምት 8

ቅዳሜ ጥቅምት 14
እሑድ ጥቅምት 15

ከጦር ኃይሎች ወደ የሺ ደበሌ ወይም ቀራንዮ በሚወስደው መንገድ ላይ ከሆላንድ ኢምባሲ ጀርባ በሚገኘው

በሆላንድ ፓርክ በመገኘት እንድትጎበኙ በአክብሮት ጋብዘናል!

ሐመረ ብርሃን

#ሐመረብርሃን

25/09/2026

ሐመረ ብርሃን ለብዙዎቻችሁ ጥያቄ መልስ ይዞ ቀርቧል !!

ይህ ታላቅ እና ታሪካዊ ዐወደ ርዕይ አልፏችሁ ልጆቼን ይዤ ሳልጎበኘው ከወዳጆቼ ጋር ሳልመለከተው ላላችሁ
ጎብኝታችሁት ደግሞ ሳልደግመው ላላችሁ ይህ መግለጫ የእናንተን መልስ የያዘ ነው!!

የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ታሪካዊ ዓውደ ርዕይ ተራዝሟል!!

ለተከታታይ ሦስት ሳምንታት ከመስከረም 30 ጀምሮ ቅዳሜ እና እሑድ ብቻ ለጎብኚዎች ክፍት ሁኖ ይጎበኛል።

ቅዳሜ መስከረም 30
እሑድ ጥቅምት 1

ቅዳሜ ጥቅምት 7
እሑድ ጥቅምት 8

ቅዳሜ ጥቅምት 14
እሑድ ጥቅምት 15

📍 ከጦር ኃይሎች ወደ የሺ ደበሌ ወይም ቀራንዮ በሚወስደው መንገድ ላይ ከሆላንድ ኢምባሲ ጀርባ በሚገኘው በሆላንድ ፓርክ

በፍቅር እና በአክብሮት ጋብዝናችሁ!

#ሐመረብርሃን

የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ልዩ የልጆች እና የቤተሰብ ታሪካዊ ዐውደ ርዕይ መራዘምን አስመልክቶ በሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ተቋም መስከረም 13/2018ዓ.ም በርካታ ሚዲያዎች በተገኙበት ...
24/09/2026

የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ልዩ የልጆች እና የቤተሰብ ታሪካዊ ዐውደ ርዕይ መራዘምን አስመልክቶ በሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ተቋም መስከረም 13/2018ዓ.ም በርካታ ሚዲያዎች በተገኙበት ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ!

ለቀናት ተዘጋጅቶ የሚያልፍ ብቻ ሳይሆን ለቀጣይ ትውልድም የሚተላለፈው ታሪካዊው «የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ» ዓውደ ርዕይ ከዘመነ ጽጌ መጀመሪያ ቅዳሜ መስከረም 30 ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ሳምንታት ቅዳሜ እና እሑድ ብቻ ለሕዝብ ክፍት ሆኖ እንዲጎበኝ ተራዘመ!

ይህን ዓውደ ርዕይ እስካሁን ያልጎበኛችሁ ሁሉ

ቅዳሜ መስከረም 30
እሑድ ጥቅምት 1

ቅዳሜ ጥቅምት 7
እሑድ ጥቅምት 8

ቅዳሜ ጥቅምት 14
እሑድ ጥቅምት 15

ከጦር ኃይሎች ወደ የሺ ደበሌ ወይም ቀራንዮ በሚወስደው መንገድ ላይ ከሆላንድ ኢምባሲ ጀርባ በሚገኘው

በሆላንድ ፓርክ በመገኘት እንድትጎበኙ በአክብሮት ጋብዘናል!

ሐመረ ብርሃን

#ሐመረብርሃን

ዝክረ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለቃለ እግዚአብሔር መፋጠን የዘመናችን ሰማዕትነት ነውና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ወርኃዊ ክብረ በዓሉ ላይ ትገኙ ዘንድ "ኑ ሰማዕትነት አያምልጣችሁ" ብሎ አፈወርቅ...
21/09/2026

ዝክረ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

ለቃለ እግዚአብሔር መፋጠን የዘመናችን ሰማዕትነት ነውና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ወርኃዊ ክብረ በዓሉ ላይ ትገኙ ዘንድ "ኑ ሰማዕትነት አያምልጣችሁ" ብሎ አፈወርቅ በተሰኘ አንደበቱ ጠርቷችኋል።

◈ መስከረም 12 / 2019 ዓ.ም (ማክሰኞ)
◈ 11:00 ሰዓት
◈ ፒያሳ አሮጌው ፖስታ ቤት ግቢ
    ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

#ሐመረብርሃን

Address

ፒያሳ አሮጌፖስታ ቤት ግቢ ውስጥ
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት:

Share