MINI SPORT

MINI SPORT

Share

★አመቱን ሙሉ ስለ ስፖርት ይዘገባል!

14/05/2023

#የጨዋታ ቀን

#ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 - 24ኛ ሳምንት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም

እሁድ ግንቦት 06/ 2015

9:00 ኢትዮጵያ ቡና - ኢትዮ ኤሌክትሪክ
12:00 አዳማ ከተማ - ባህርዳር ከተማ

ሰኞ ግንቦት 07/ 2015

9:00 አርባምንጭ ከተማ - ወላይታ ድቻ
12:00 ሀድያ ሆሳዕና - ወልቂጤ ከተማ

ማክሰኞ ግንቦት 08/ 2015

9:00 ለገጣፎ ለገዳዲ - ፋሲል ከነማ
12:00 ድሬደዋ ከተማ - ኢትዮጵያ መድን

ረቡዕ ግንቦት 09/ 2015

9፡00 ቅዱስ ጊዮርጊስ - ሃዋሳ ከተማ
12፡00 ሲዳማ ቡና - መቻል

ፈጣንና ታማኝ መረጃዎችን በቴሌግራም ያግኙን
#በቴሌግራም :-

https://t.me/mnisport

03/04/2023

" ለሊቨርፑል ፍንጭ አልሰጥም "

ዋና አሰልጣኙን ያሰናበተው የለንደኑ ክለብ ቼልሲ በነገው የሊቨርፑል ግጥሚያ ቡድኑን የሚመሩት ጊዜያዊ አሰልጣኝ ብሩኖ ሳልተር ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

ጊዜያዊ አሰልጣኝ ብሩኖ ሳልተር በቆይታቸውም :-

" እዚህ የመጣሁት ክለቡ ይህ ትክክለኛ እርምጃ ነው ብሎ ስለሚያስብ ነው ፣ ትልቅ ፈተና ነው ነገር ግን ብዙ ልምድ አለኝ ተጫዋቾቹን ለመርዳት እሞክራለሁ እንደምችል ይሰማኛል።

- ከክለቡ አስተዳደር ጋር አውርቼ ነበር ከጎኔ እንደሆኑ እና እንደግለሰብ እንደሚደግፉኝ ነግረውኛል።

- ከአስቶን ቪላ ጋር በነበረን ግጥሚያ ጨዋታውን ተቆጣጥረን ነበር እንቅስቃሴው ጥሩ ነበር ነገር ግን በአንዳንድ ስህተቶች ተሸንፈናል።

- ያለፉትን ሀያ አራት ሰዓታት መግለጽ አልችልም በጣም ከባድ ነበር አሁን በጋዜጣዊ መግለጫ ላይ መገኘት እና ከተጫዋቾች ጋር ተገናኝቶ መነጋገር ትንሽ ይከብዳል።

- በነገው ጨዋታ የምንጠቀመውን አሰላለፍ በተመለከተ ለሊቨርፑል ምንም አይነት ፍንጭ መስጠት ስለሌለብኝ አልናገርም።

- ሊቨርፑል መጥፎ የውድድር አመት በማሳለፍ ላይ ናቸው ነገር ግን ምርጥ ተጫዋቾች አሏቸው ፣ ዝግጁ መሆን አለብን።" ሲሉ ተደምጠዋል።

ለፈጣን መረጃዎች እና በቀጥታ ስርጭት ጨዋታዎችን ለመከታተል በቴሌግራም ይከተሉን

👉👉👉👉👉👉👉👉👉 https://t.me/mnisport

28/03/2023

#ከምሽቱ ጨዋታ በኃላ አሰልጣኝ ውበቱ እንዲህ ብለዋል

"ከእኔ በብዙ እጥፍ አቅም ያለው ሰው በዚህ ቦታ ላይ ቢቀመጥም አቅም ያላቸው ተጫዋቾች እነዚሁ ናቸው"

👇
#አሰልጣኙ ውበቱ ካነሷቸው ነጥቦች መካከል:-

➡በባለፈው ጨዋታ ከመሸነፋችን ጋር ተያይዞ ተጫዋቾቹ ላይ ትንሽ ከአህምሮ ጋር የሥነ-ልቦና ትግል ጋር ነበረን.....
➡ከዓርቡ ጨዋታ ዛሬ በኳስ ቁጥጥርም ሆነ ወደ ጎል በመድረስ የተሻለን ነበር.....
➡ለአፍሪካ ዋንጫው ለማለፍ ያለን ዕድል በጣም ጠባብ ነው።እርግጥ 100% የማለፍ ዕድላችን አክትሟል ማለት አይቻልም

➡ለረጅም ጊዜ የሚጫወቱ ተጫዋቾችን ማግኘት ከባድ ነው።
➡ ከእኔ በብዙ እጥፍ አቅም ያለው ሰው በዚህ ቦታ ላይ ቢቀመጥ አቅም ያላቸው ተጫዋቾች እነዚሁ ናቸው..... ጥራት ያላቸው ተጫዋቾችን የማፍራት ስራ ላይ መሰራት አለበት። ባለው ነገር ግን የምንችለውን ነገር ለማሳየት ሞክረናል....

🔛እንደ ሀገር የ 9 ቁጥር አጥቂ ተጫዋች የለንም። 9 ቁጥር ሆኖ በዛ ቦታ ልብ የሚያስደፍር ተጫዋች የለንም ፣ አንዳንዴ ማነፃፀር ይገባናል.....

➡ ከባለፈው ጨዋታ ስናነፃፅረው የዛሬው ጨዋታ የተሻለ ነበረ... ከጎል ጋር ተያይዞ ግን በርካታ ተጫዋቾች ጎል ጋር እየደረሱ እና የግብ ዕድሎችን እየፈጠሩ ነበረ ....

# ማጣሪያውን ለማለፍ በእርግጥ 100% ዕድላችን አክትሟል ማለት አይቻልም። በሂሳባዊ ስሌት ሙሉ ለሙሉ ውጪ አይደለንም ፤ ግን ዕድሉ ጠባብ ነው....

በብሔራዊ ቡድናችን ላይ ያለዎትን ሀሳብ ያጋሩን ?

ለፈጣን ስፖርታዊ መረጃዎች በቴሌግራም ፦

https://t.me/mnisport

Photos from MINI SPORT's post 27/03/2023



የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ አራተኛ ጨዋታቸውን ያደረጉት ዋልያዎቹ 3ለ2 በሆነ ውጤት በጊኒ አቻቸው ተሸንፈዋል።

- ከንአን ማርከነህ እና ኪቲካ ጅማ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ሁለት ግቦች በጨዋታው አስቆጥረዋል።

- ተከታታይ ድል ያስመዘገበችው ጊኒ የማለፍ እድሏን ስታሰፋ በዘጠኝ ነጥቦች ምድቡን በበላይነት እየመራች ትገኛለች።

- ግብፅን ያሸነፉት ዋልያዎቹ ሶስት ነጥቦችን ሰብስበው በምድቡ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

- በቀጣይ ወርሀ ሰኔ ኢትዮጵያ ከ ማላዊ ጋር የምድቡን አምስተኛ ጨዋታ የምታደርግ ይሆናል።


ለፈጣን መረጃዎች እና የቀጥታ ስርጭቶችን ለመከታተል በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ ፦

https://t.me/mnisport

Photos from MINI SPORT's post 24/03/2023



የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቢጫ ማልያ ፥ ቀይ ቁምጣ እና ቢጫ ካሶተኒ ለብሶ ወደ ሜዳ የሚገባ ይሆናል። ተጋጣሚያችን ጊኒ ደግሞ ቀይ ማልያ ፣ ቢጫ ቁምጣ እና አረንጓዴ ካሶተኒ በመልበስ ወደ ሜዳ ይገባል።

ጨዋታው ከምሽቱ 5፡30 ላይ ካዛብላንካ በሚገኘው መሐመድ አምስተኛ ስታዲየም ይደረጋል።

ጨዋታውን በቀጥታ ይከታተሉ ። ለጓደኞችዎ ሼር ያድርጉ ።

ጨዋታወሰን በቀጥታ ለመከታተል በቴሌግራም

👉👉👉 https://t.me/mnisport ጆይን አድርገው መከታተል ይችላሉ

24/03/2023

ጨዋታ ቀን !

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ 3ኛ የምድብ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሐየራዊ ቡድን ከጊኒ ጋር ዛሬ ምሽት 5፡30 በካዛብላንካ መሐመድ አምስተኛ ስታዲየም ይጫወታል።

ድል ለኢትዮጵያ !

ጨዋታውን በቴሌግራም ቻናላችን በቀጥታ ለመከታተል ከስር ባለው ሊንክ ጆይን ያድርጉ

👉 👉 👉 https://t.me/mnisport

06/03/2023

#ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 - 16ኛ ሳምንት በድሬደዋ ስታዲየም

#የጨዋታ መርሐ ግብር

ሰኞ የካቲት 27/ 2015

10:00 ለገጣፎ ለገዳዲ - ሃዋሳ ከተማ

01:00 ኢትዮጵያ ቡና - ወላይታ ድቻ

ለፈጣንና አጫጭር መረጃዎች
✅ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም 👉 https://t.me/mnisport
ቲክቶክ 👉 tiktok.com/

24/02/2023

#የጨዋታ ቀን !

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 - 15ኛ ሳምንት
በድሬደዋ ስታዲየም

#የዛሬ የጨዋታ መርሐ ግብር

#አርብ የካቲት 17/2015

#10:00 ሀዲያ ሆሳዕና- ኢትዮጵያ መድን

#01:00 ለገጣፎ ለገዳዲ - መቻል

ለፈጣንና አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች በቴሌግራም ያግኙን :-

https://t.me/mnisport

19/02/2023

#የጨዋታ ቀን

14ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 -በድሬደዋ ስታዲየም ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዷል

እሁድ የካቲት 12/ 2015

10:00 መቻል- ኢትዮጵያ ቡና

01፡00 ወልቂጤ ከተማ - ወላይታ ድቻ

ግምተዎን ያጋሩን

17/02/2023

የ14ኛ ሳምንት ውጤቶች እና ቀጣይ ጨዋታዎች

ዓፄዎቹ ከአዲሱ አሰልጣኛቸው ጋር ድላቸውን አጣጥመዋል !

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 - 14ኛ ሳምንት ድሬደዋ ስታዲየም
በቴሌግራም

https://t.me/mnisport

👆👆 መረጃዎቻችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Addiss Abeba
Addis Ababa