Addis sport

Addis sport

Share

Sport news and many more | ስፖርት ዜናና ሌሎች

28/08/2024

አዲስ || sport
ሰበር | ዝውውር
ማኑኤል ኡጋርቴ የህክምና ምርመራ ለማድረግ እንግሊዝ ደርሷል።

26/02/2024

አዲስ || sport
ሰበር
ኤቨርተን የአስር ነጥብ ቅነሳውን በማስመልከት ይግባኝ ከጠየቀ በኃላ ዛሬ ቅጣቱ ከአስር ወደ 6 ነጥብ ዝቅ እንዲል ተወስኗል።

30/10/2020

አዲስ || sport
ሰበር
ክርስትያኖ ሮናልዶ ከኮቪድ 19 ነፃ ሆኗል

27/10/2020

አዲስ | sport
ሰበር
የባርስሎናው ፕሬዚዳንት ማሪዮ ባርቶሚዩ እራሳቸውን ከ ፕሬዚዳንትነት አግለዎል

16/10/2020

አዲስ | sport
ሰበር
ማንችስተር ዩናይትድ ፓል ፓግባን ሲያዘዋውር ውሉ ላይ የሰፈረውን የአንድ አመት ኮንትራት ማራዘምን ተጠቅሞ የፓግባን ውል እስከ 2022 አራዝሟል

13/10/2020

ክርስትያኖ ሮናልዶ ኮቪድ 19 ተገኘበት

06/10/2020

አዲስ || sport
ሰበር
አርስናል የቶማስ ፓርቴን ዝውውር አጠናቋል

05/10/2020

አዲስ || sport
ካቫኒ ዩናይትድን ተቀላቅሏል

05/10/2020

አዲስ || sport
ሰበር | ዝውውር
ክሪስ ስሞሊንግ 10 አመት የቆየበትን ክለብ ለቆ በ 15 ሚሊዮን ዩሮ ሮማን ተቀላቅሏል

05/10/2020

አዲስ | sport | ዝውውር
ሰበር
ማንችስተር ዩናይትድ የአሌክስ ቴላስን ዝውውእ በ15 ሚሊዮን ዩሮ አጠናቋል

01/10/2020

አዲስ | sport
ሰበር
የ አውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

01/10/2020

ሜሰን ግሪንውድ ዛሬ 19 አመት ሞላው
መልካም ልደት

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Addis Ababa