19/05/2026
በጣም ጨዋነት የተሞላበት):
"የአርሰናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! እኔ የናንተ ደጋፊ ባልሆንም፣ ዘንድሮ ያሳያችሁት ብቃትና ያነሳችሁት ዋንጫ በእውነት የሚደነቅ ነው። ለድሉ በቅታችኋል፣ እንኳን ደስ አላችሁ!"
tiktok.com/@hamezabilatu
https://t.me/hamzabilatu1
19/05/2026
በጣም ጨዋነት የተሞላበት):
"የአርሰናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! እኔ የናንተ ደጋፊ ባልሆንም፣ ዘንድሮ ያሳያችሁት ብቃትና ያነሳችሁት ዋንጫ በእውነት የሚደነቅ ነው። ለድሉ በቅታችኋል፣ እንኳን ደስ አላችሁ!"
09/08/2025
Boom
03/07/2025
R.IP DIOGO.
13/04/2025
ኢብኑ ዑመር (ረ.ዐ) የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸለሁ አሉ ‹‹በዕለተ ቂያማ አማኝ ወደ ጌታው ይቀርባል፡፡ እርሱም እዝነቱን ያሳርፍበታል፡፡ ‹ይህን ወንጀልህን ታቀዋለህን?› በማለትም ወንጀሉን ያስታውሰዋል፡፡ ‹ጌታዬ ሆይ! አዎ አውቀዋለሁ› ይላል፡፡ ‹ዱንያ ውስጥ እንዳይታወቅብህ ሸፍኜልሃለሁ፡፡ ዛሬ ደግሞ እምርሃለሁ› ይለዋል፡፡ የመልካም ስራ መዝገቡንም ይቀበላል፡፡
ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
‹‹ አላህ ለሰዎች የሚኖረው ችሮታ ወደር የለውም፡፡ በዱንያ ላይ ወንጀላቸውን ይሸፍናል በመጭውም አለም ይምርላቸዋል፡፡
‹‹ ለወንጀላችን እውቅና መስጠት ምህረትን ያስለግሳል፡፡
Download Islamic App:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.deresawinfotech.Riyadu_Saliheen
28/01/2025
🚨 𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎! Manchester United agree deal to sign Ayden Heaven from Arsenal 🔴✨
Exclusive story from last week confirmed as 18 year old centre back’s set to leave Arsenal and join Man United.
Medical booked this week after he rejected a new deal proposal from Arsenal and also Eintracht approaches.
Agreement being formally sealed for talented centre back to join Man United’s long term project… second player from Arsenal Academy after Chido Obi Martin.
04/01/2025
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
09:30 | ቶተንሀም ከ ኒውካስትል
12:00 | አስቶን ቪላ ከ ሌስተር ሲቲ
12:00 | በርንማውዝ ከ ኤቨርተን
12:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ቼልሲ
12:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ዌስትሃም
12:00 | ሳውዝሃፕተን ከ ብሬንትፎርድ
02:30 | ብራይተን ከ አርሰናል
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
09:00 | ባህርዳር ከተማ ከ ድሬደዋ ከተማ
12:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ኧ
01:00 | ሴንት ኢቴን ከ ሬምስ
03:00 | ሊል ከ ናንትስ
05:00 | ሊዮን ከ ሞንፔሌ
🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ
11:00 | ቬንዚያ ከ ኢምፖሊ
02:00 | ፊዮረንትና ከ ናፖሊ
04:45 | ቬሮና ከ ዩድንዜ
29/08/2024
🚨🔵 Chelsea are currently talking to Man United for Jadon Sancho in a separate deal from Victor Osimhen.
Both deals are still being negotiated, while Al Ahli have met with Osimhen’s agents today in Italy.
29/08/2024
🇬🇧 ከቅዳሜ ጀምሮ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ፕሮግራም
📅 እለተ ቅዳሜ ነሐሴ 25 ቀን / 2016 ዓመተ ምህረት
⏰ ቀን 08:30
🇬🇧 አርሰናል ከ ብራይተን ሆቭ አልቢየን
🏟️ ስታድየም ፦ ኤምሬትስ ስታድየም
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ክሪስ ካቫናህ
⏰ ቀን 11:00
🇬🇧 ብሬንትፎርድ ከ ሳውዝሃምፕተን 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ጂ ቴክ ኮሚኒቲ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ጆሽ ስሚዝ
⏰ ቀን 11:00
🇬🇧 ኤቨርተን ከ በርንማውዝ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ጉዲሰን ፓርክ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ስቱዋርት አትዌል
⏰ ቀን 11:00
🇬🇧 ኢፕስዊች ታውን ከ ፉልሀም 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ፖርትማን ሮድ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ሊዊስ ስሚዝ
⏰ ቀን 11:00
🇬🇧 ሌስተር ሲቲ ከ አስቶን ቪላ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ኪንግፓወር
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ዴቪድ ኩት
⏰ ቀን 11:00
🇬🇧ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ዎልቭስ
🏟️ ስታድየም ፦ ዘ ሲቲ ግራውንድ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ሳይመን ሁፐር
⏰ ማታ 01:30
🇬🇧 ዌስተሀም ዩናይትድ ከ ማንቸስተር ሲቲ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ለንደን ስታድየም
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ማይክል ኦሊቨር
📅 እለተ እሁድ ነሐሴ 26 ቀን / 2016 ዓመተ ምህረት
⏰ ቀን 09:30
🇬🇧 ቼልሲ ከ ክሪስቲያል ፓላስ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ስታምፎርድ ብሪጅ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ጃረድ ጊሌት
⏰ ቀን 09:30
🇬🇧 ኒውካስትል ዩናይትድ ከ ቶተንሀም 🇬🇧
🏟️ ስታድየም ፦ ሴንት ጀምስ ፓርክ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ሮበርት ጆንስ
⏰ ማታ 12:00
🇬🇧 ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ሊቨርፑል 🇬🇧
🏟 ስታድየም ፦ ኦልድትራፎርድ
👤የመሀል ዳኛ ፦ አንቶኒ ቴይለር